Nati computer solution
*****የኮምፒውተሮ ፍጥነት ቀንሶቦታል???????*******!!
የኮምፒውተራችንን ፍጥነት ከሚቀንሱ እና አዝጋሚ እንዲሆን ከሚያደርጉ ምክንያቶች መካካል የቆዩ ፋይሎች በኮምፒውተሩ ውስጥ ተሰግስገው መገኘት ፣ በርከት ያሉ ፕሮግራሞችን በአንድ ጊዜ ከፍቶ መጠቀም አበይቶቹ ናቸው።
ይሁንና ኮምፒውተራችን የተሻለ ፍጥነት እንዲኖረው ለማድረግ የተለያዩ አማራጮችን ብንጠቀም የተሻለ እንደሆነ ነው የሚመከረው።
1.ለኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚረዱ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን መጠቀም፣
የኮምፒውተርዎን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ወቅቱ በሚጠይቀው የሶፍትዌር አይነት በመጫን ፍጥነቱን ለማስተካከል መሞከር አንዱ ዘዴ ነው።
የተለያዩ የኮምፒውተር አምራቾች ኮምፒውተራችን በተሻለ ፍጥነት እንዲያገለግለን የሚረዱትን ሶፍትዌሮች በማምረት በየጊዜው ለገበያ ስለሚያቀርቡ እነዚህን መጠቀም ይኖርብናል።
ስራ ከመጀመራችን በፊት ኮምፒውተራቸንን አጥፍቶ ማብራቱም ሌላው ፈጣኑ እና ቀላሉ አማራጭ ነው።
2.የቆዩ እና የማንፈልጋቸውን ፋይሎች በዘላቂነት ከኮምፒውተራችን ላይ ማጥፋት፣
ለረዥም ጊዜ በኮምፒውተራችን ውስጥ የተቀመጡ መረጃዎችን ወደ ሀርድ ዲስክ በማስገባት እና ብዙ ጊዜ አገልግሎት ላይ የማናውላቸውን ሶፍትዌሮችን መቀነስም ይኖርብናል።
እጅግ ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለመጫን ረዘም ያለ ጊዜን ስለሚወስዱ እና የኮምፒውተራችን ፍጥነት አዝጋሚ እንዲሆን ስለሚያደርግ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን።
3.የዋይ ፋይ ግንኙነታችንን ከኮምፒውተር መረጃ በርባሪዎች ዝግ ማድረግ፣
የዋይ ፋይ ግንኙነታችን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለማስኬድ እያንዳንዱን አይከን ዝግ እንዲሆን የሚያደርግ ዘዴን መጠቀሙ ኮምፒውተራችንን በተሻለ ፍጥነት እንድንጠቀምበት ያግዘናል።
4.በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮግራሞችን አለመክፈት፣
የኮምፒውተራችን ራንደም አክሰስ ሜሞሪ(ራም) የኮምፒውተሩ የማሰላሰያ ክፍል ልንለው እንችላለን ውጥረት እንዲከሰትበት እያደረግን ነው ማለት ነው፤ ስለሆነም የተከፈቱ ነገር ግን አሁን እየተጠቀምንባቸው ያለሆነ ፕሮግራሞችን በጊዜያዊነት ማጥፋት ይኖርብናል።
5.ወቅታዊ ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መጫን፣
ኮምፒውተራችን አዝጋሚ እንዲሆን ከሚያደርጉት ነጥቦች መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፍ ነው የኮምፒውተራችን በቫይረስ መጠቃት።
ስለሆነም ቫይረሱን ከኮምፒውተሩ በማስወጣት ከከፋ አደጋ ለመጠበቅ እና በተመሳሳይ የተሻለ ፍጥነት እንዲኖረው ለማስቻል ወቅታዊ የሆኑ ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን በየጊዜው በኮምፒውተራችን ላይ መጫን ይመከራል::
ዌብ ዶት ኮም (Web.com) ኩባንያ በደረሰበት የሳይበር ጥቃት የ93 ሺህ ደንበኞቹ የክሬዲት ካርድ መረጃ መሰረቁ ተሰማ ::
በጥቃቱ ከክሬዲት ካርዱ በተጨማሪ የደንበኞች ስም እና አድራሻቸውም ተመዝብሯል::
በጥቃቱ የክሬዲት ካርዳቸው ኮድ እብሮ እንዳልተሰረቀ ቢገለፅም ኮድ ሳያስፈልጋቸው ግብይት የሚፈፅሙ ዌብሳይቶች በመኖራቸው አደጋውን የከፋ ሊያደርገው ይችላል ተብሏል::
ኩባንያው ወዲያውኑ ጥቃት ለደረሰባቸው ደንበኞቹ በኢሜይል እንዲያውቁት ማድረጉን እና የተለየ እንቅስቃሴ መኖር አለመኖሩን በንቃት እንዲከታተሉ ማሳሰቡን ገልጿል ::
ዌብ ዶት ኮም (Web.com) የዌብ ሳይት እና የፌስቡክ ፔጅ ዲዛይን የኢኮሜርስ እና የመሳሰሉትን የኦን ላይን አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው:: ዘገባው የፒሲ ወርልድ ድረገፅ ነው ::
ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ :-
http://www.pcworld.com/…/internet-company-web-com-hit-by-cr…ኢመደኤ መረጃውን ሰማሁት
ውድ ወዳጆቼ፣ እንደምን ሰነበታችሁ፡፡
ያው እንደምታውቅቱ ኢንተርኔትን በአግባቡ ከተጠቀምንበት የትየለሌ ጥቅሞችን እናገኝብታለን፡፡ …..መረጃዎችን፣ ኦንላየን ትምህርቶችን፣ ነፃ ሶኮላርሺፕ፣ ጥሩ የህይወት ጓደኛ…. ፡፡ ለዛሬ ምናልባት ብትጠቀሙባቸው በብዙ ልታተርፉባቸው የምትችሏቸውን ጥቂት
የድረ-ገፅ አድራሻዎችን እጠቁማችኋለው፡፡
www.fb.com/ethiodishtech
ይህ ድረገፅ በሳተላይት ዲሽ ዘርፍ እናንተን ለማገልገል ቆርጦ የተነሳ የኢትዮጽያውያን ወጣቶች ፔጅ ነው ላይክ በማረግ እናበረታታቸው
like emoticon
0939-67-34-35
- https://www.edx.org
ይህ ሳይት በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ነፃ የርቀት/ኦንላይን ትምህርት ይሰጣል፤ትምህርቱንም ለጨረሱ ኢ-ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡ ኦርጅናል ሰርተፍኬት ለማግኘት ግን ክፍያ ይጠይቃል፡፡
- https://www.upwork.com ይህ ድረ-ገጽ ባሉበት ቦታ ሆነው ኦንላየን ስራ የሚገኝበት ድረ-ገፅ ነው፡፡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስራዎችን የሚያቀርብ ሲሆን ከአንድ በላይ የተለያዩ ዘርፍ ያላቸው የሥራ ዓይነቶች ላይ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ስራዎች ሲጠናቀቁ ክፍያዎችንም በተሰጠው የባንክ አካውንት ያደርሳል፤፤
በነገራችን ላይ እዚሁ በሀገራችን እቤታቸው ተቀምጠው ይህንን ስራ ብቻ ለመተዳደሪያነት የሚሰሩ በርካታ ኢትዮጵያዊና እንዳሉ ልጠቁማችሁ እወዳለሁ፡፡ በዚ ሳይት ላይ ሳይንአፕ ከማድረጋችሁ በፊት ስለ ሳይቱ በቂ መረጃ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ምክንያቱም ሳይንአፕ ስታደርጉ መሙላት የሚገባችሁን መረጃዎች በአግባቡ ካልሞላችሁ ሌላ እድሎችን ላይሰጣችሁ ይችላልና፡፡ በተለይ ፕሮፋየላችሁን ስትሞሉ ተጠንቅቃችሁ ብትሞሉ የተሻለ ነው፡፡ ለምን? ለስራው ተመረጭ ልትሆኑ የምትችሉት በፕሮፋየላችሁ ስለሆነ ነው፡፡ በዚህ ሳይታ ላይ ሁሉም ማለት ይቻላል የሚሰሩት ስራዎች በፍሪላንስነት ስለሆነ ሳይንአፕ ስታደርጉ ፍርላንሰር የሚለውን መምረጣችሁን እንዳትዘነጉ፡፡ በነገራችን ላይ ፍላጎቱ ካላችሁ ስራዎችን በዚሁ ሳይት አገናኝነት ማሰራት ትችላላችሁ፡፡
- http://www.extratorrent.cc
ይህ ሳይት ደግሞ በተለያዩ ዘርፍ ቶረንት ሶፍትዎሮችን፣ ፊልሞችን፣ መጽሃፎችን፣ ቲቪ ሲሪየሶችን፣ ጌሞችን፣ ዘፈኖችን….. የምታገኙበት ሲሆን በዚህ ድረ-ገጽ የሚገኙ ሪሶርሶችን ዳወንሎድ ለማድረግ bittorrent ወይም መሰል ሶፍትዌር ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን አለበት፡፡
- http://bookzz.org ይህ ድረ-ገጽ በነፃ ዳወንሎድ
ልናደርጋቸው የምንችላቸው ብዙ መጽሃፍት የሚገኝበት ሲሆን የምንፈልገውን መጽሃፍ ርዕስ ወይም የደራሲውን ስም በማስገባት መፈለግና ማግኘት ይቻላል፡፡
ሰላሙን ያብዛላችሁ!
ላይክ ና ሼር ማድረጎን እንዳይረሱ
ke seyifu fantahun on ebs pag layi sereke new tetekumubachew
IT Support
# Unlimited IT Support.
# Remote and onsite support team
# Weekly visits for preventive maintenance.
# Support 16hrs a day and seven days a week.
1] Benefits of IT Support Service entail you of several benefits including the
Our IT supporting service is designed to provide customers unlimited IT Support on their IT devices and network infrastructure without hiring an IT professional in their employment.
To support customers with any IT related issues our Remote and onsite support team is available 16hrs a day and seven days a week.
With our IT supporting Service, customers will benefit prompt response and durable Solutions for any problems that they are having right at their work activities
Our IT consulting Services provides a proven IT strategy to save you money and keep employee productivity to its maximum potential.
Maximum uptime of your computers and printers, and network System which we believe is crucial to your day to-Day activities.
Less time would be wasted in co-ordination, seeking internal approvals, paperwork etc.
There by allowing your concerned staff to focus on their core business activities only.
2] Scope of activities
1] Preventive Maintenance on IT Devices
Inspections render breakdown maintenance and weekly preventive maintenance during normal working hours to the equipment.
The Preventive maintenance will be done once a week to the IT devices and network Systems mentioned on the Contract agreement
2] Computer Preventive maintenance includes but not Limit
Update all the machines with relevant windows and antivirus updates available on the net.
Locate and delete malicious spyware.
Deep cleaning of Temp files, Temp internet files, cookies, Startup items, recycle bin.
Fight viruses with alternative means if necessary.
Check event viewer for any errors and fix if any.
Check backup system functionality
Backup Your necessary data
3] Network preventive Maintenance
In order for your network to work properly, every piece of the network must work
properly. Preventative maintenance is concerned with anything that can be done to
Prevent any component of your network from failing.
This includes:
Client computers (also referred to as workstations) PCs, Apples, laptops, PDAs
Servers – the computers controlling specific parts of the network
Peripherals – devices such as printers or scanners that are Connected to client or server computers
Devices such as hubs, switches, bridges, routers and any Cisco devices that are used to control the network
The equipment used to connect the network together, whether cables or Wireless devices or a combination of the two
The software running on all this equipment.
4] Why use Network preventative maintenance?
reduced network downtime
increased life expectancy of network components, eliminating premature replacement of parts
more economical use of technical staff because they are working to a schedule rather than on reacting to repair breakdowns
timely routine repairs mean fewer large-scale repairs
lower repair costs, because there will be fewer secondary failures (when parts fail in service they often damage other parts)
reduced product rejects, rework and scrap, owing to better overall equipment condition
identification of equipment with excessive maintenance costs, indicating the need for corrective maintenance, operator training or replacement of obsolete equipment
Improved safety conditions and quality.
5] Corrective Maintenance for Network Infrastructure and IT Devices
Will make any number of service calls in a month with response time within 1 hour during business hours.
Unlimited free telephone and Remote support related to IT problems.
If our service engineer is unable to repair the system remotely, then he/she will be on-site within Maximum of 1 hour.
If our Support engineer is still unable to repair the system onsite, then the equipment has to be returned to our service centre (Workshop) for repair.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
MKBUSYNESSCENTER