Addis Affair
14/05/2026
Behind Banks secret 👇
10 Banking Secrets They Spent Billions to Hide from You! Stop trusting your bank until you watch this. 🛑Everything you think you know about your life savings, credit cards, and the global economy is a carefully cr...
አርሰናል 2 - 0 ቶተንሃም
የመጀመሪያው አጋማሽ
23/11/2025
ዋናው ነገር ማህበራዊ ሚዲያውን መቶጣጠር ነው። ሰጋጩ ተሳክቶለታል
23/11/2025
የተባቂውና ወሳኑጨዋታ
አርሰናል ከ ቶትንሃም ሆትስፐርስ
ማን ያሸንፋል❓❓❓
23/11/2025
የማርበርግ በሽታ መከላከያ መንገዶች
🔴🔴🔴??📢📢
23/11/2025
25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
በፎቶ 🥇🎼📸
23/11/2025
በኤርታአሌ እሳተ ገሞራ ተከስቷል
ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ኤርታአሌ ላይ እሳተ ገሞራ የሰመራ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ።
የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂኦሎጅ መምህሩ ኖራ ያኒሚኦ ከአካባቢው ነዋሪዎች አጣራሁት ባሉት መረጃ አመዱ እንደ ድኝ የሚሸት እና ለመተንፈስ አስቸጋሪ በመሆኑ፣ እንድሁም ሌሎች ችግሮችን ሊያስከትል የሚችል ስለሆነ፣ ህብረተሰቡ፣ አፍን፣ አፍንጫን እና አይንን ለመሸፈን የሚያስችሉ እንደ የፊት ማስክ እና ሌሎች መከላከያዎችን በመልበስ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲሉ ገልጸዋል።
20/11/2025
የአለም አትሌቲክስ ማህበር ለአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላና ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የእውቅና ሽልማትሰጠ
አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላና ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአለም አትሌቲክስ ማህበር ዛሬ የእውቅና ሽልማት አግኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስተር ሰላማዊት ካሳ ጨምሮ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በዚህ የእውቅና መርሀገብር ተገኝተዋል፡፡
የሰጠው የአለም አትሌቲክስ የዕውቅናና የክብር ዓርማዎች ናቸው፡፡
05/09/2025
በንጋት ሐይቅ ላይ አዳዲስ መርከቦች እንደሚሰማሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
በህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ (ንጋት ሐይቅ) ላይ አዳዲስ መርከቦች ወደ ስራ እንደሚገቡ እና የመርከብ መሰረተ ልማቶችም እንየተገነቡ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ ንጋት ሐይቅ በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ነው፡፡ ይህን የውሃ አካል ለትራንስፖርት እና ለሌሎች ጥቅሞች ለማዋል እተሰራ ነው፡፡
በዚህም በሐይቁ አዳዲስ መርከቦችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ጠቅሰው፤ የመርከብ መሠረተ ልማቶችም እየተገነቡ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
መርከቦቹ ለተለያ ጥቅምች የሚውሉ ናቸው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ለህብረተሰቡ ትራንስፖርት፣ ዓሳ ለማጥመድ እንዲሁም ለቱሪስቶች መዝናኛ የሚውሉ መሆናቸውን ጠቅሰዋል፡፡
የመርከብና ጀልባ ማረፊያ ግንባታው በመንግስት እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ በዚህ ሥራ ላይ የግሉ ሴክተርም እንዲሳተፍ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆኑን አመላክተዋል፡፡
ለህዳሴ ግድቡ የግንባታ ስራ ተብሎ የተሰራ አነስተኛ የአየር ማረፊያ መኖሩን አያይዘው የተናገሩት ሚኒስትሩ፤ ከውሃ ትራንስፖርቱ በተጨማሪ አየር ማረፊያው መደበኛ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ መታሰቡን አንስተዋል፡፡
ይህም ግድቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ብቻ ሳይሆን በቱሪዝም፣ በዓሳ እርባታ እንዲሁም በትራንስፖርት አንድ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማዕከል እንዲሆን ያደርገዋል ነው ያሉት፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
1000