Endri Harambee Studio

Endri Harambee Studio

Share

21/03/2023

ሰበር ዜና ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር ) አረፉ
(EOTC TV)
በመ/ር አቤል አሰፋ
(ኢኦተቤ ቴቪ መጋቢት ፲፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም አዲስ አበባ)
ሐምሌ 9 ቀን 2009 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ ዕድ የሾሙት ጳጳሳት 14 ኤጲስ ቆጶሳት መካከል አንዱ የሆኑት በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ ዶ/ር በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር ) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ብፁዕነታቸው ለረጅም ጊዜ ከሀገር ውጪና በሀገር ውስጥ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው ሳይችል ቀርቶ ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለይተዋል።
በረከታቸው ይደርብን።
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=

Photos from Endri Harambee Studio's post 07/11/2022

ሐራምቤ ፎቶ ስቱዲዮ
የቤተሰቦቾን እና ሌሎች ውብ ትውስታዎትን #ጥራት #ውበት #ቅልጥፍና እና ሰአት አክባሪነትን የረጅም ግዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎት ልንሰጥዎ ተዘጋጅተናል!!!
አድራሻችን :- ጀሞ ለቡ መድሃኒያለም ቤ/ክ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ አጠገብ ያለው ሕንፃ 1ኛ ፎቅ
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ።
ደውለው ቀጠሮ ይዘው ይስተናገዱ መጉላላትዎን ይቀንሱ
ስለደወላችሁ እናመሰግናለን
+ 251911489878 / +251911638377
@ ኢትዮጵያ
Facebook.com /harambee studio

Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Lebu Jemo Medehaniyalem
Addis Ababa