Luchi16

Luchi16

Share

05/01/2015

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጠቀሜታ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ኢትዮጵያውንን በማነሳሳት ከድህነት ጋር ለገጠምነው ጦርነት ምእራፍ ከፋች ከመሆኑም ባሻገር የቁጠባ ባህላችን እንዲዳብር ያደርጋል ፡፡
የውጭ ምንዛሪ የማስገኘት ጠቀሜታው ለጎረቤት ሀገራት የኤሌትሪክ ሀይል የተወሰነ መጠን በመሸጥ ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደምንችል ይታመናል፡፡
የስነልቦናዊ ጠቀሜታው ሞራል የፈጠረልንና ለዘመናት የተጫነን የተረጂነት መንፈስ ሰብረን በጦርነት ብቻ ሳይሆን በልማት ጀግኖች መሆናችን ለዓለም የምናስመሰክርበት አውድ ነው፡፡
ማህበራዊ ጠቀሜታው ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጥብቅ የኢኮኖሚ ትስስር በመፍጠር በምስራቅ አፍሪካ የምንምሰርተው ማህበራዊ ትስስር ተጠናክሮ ለአፍሪካ ሁለንትዊ እድገት በር ይከፍታል ፡፡

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa