Gamee

Gamee

Share

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 03/03/2026
24/12/2025

ህወሃት ለህፃፅ ተፋናቀዮች የተላከዉን የእርዳታ እህል አዉጥቶ ሽጦታል‼️

ከፌዴራል መንግስት የተላከውን የእርዳታ እህል ከትግራይ እናቶችና ሕጻናት ጎሮሮ ነጥቆ ታጣቂውን የሚመግበው ሕወሓት ለትግራይ ሕዝብ ምኑ ነው?

የህወሀት ልብ ለእናቶች እና ለህፃናት እንኳን መራራት ተስኖታል። ህወሃት ለህፃፅ ተፈናቃዮች መንግስት በተደጋጋሚ ሲልክ የከረመዉን እርዳታ ወደ አራሱ ኪስ ሲያሰገባ መክረሙ ታውቋል። በትግራይ ክልል በህፃፅ የተፈናቃዮች የመጠለያ ካምፕ ዉስጥ ላሉ ዜጎች መንግስት ያለ ማቋረጥ በርካታ ድጋፎችን ልኳል ። ከመስከረም እስከ ታህሰስ ባሉት ወራት ብቻ ለተፈናቃች ከሚያስፈልገዉ መቶ ፐርሰንት ፍላጐት ዉስጥ ከዘጠና ሰባት ፐርሰንት በላይ የሚሆነዉን ግብዓት ልኳል። ታዲያ አረመኔዉ የህወሃት ቡድን ከእነዚህ ተፈናቃዮች ጉሮሮ በመንጠቅ ዉስኪ ሲራጭበት እና ለጆቹን በተለያዩ አዉሮፓ ሀገራት ሲያዝናናበት ከርሟል።

19/07/2025

የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለጎረቤት ሀገራት ጭምር ብርሀን የሚሰጥ የአንድነታችን ውጤት ነው !!

Photos from Arada communcation/አራዳ ኮሙኒኬሽን's post 10/06/2025
Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 01/06/2025
Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 25/05/2025
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Abebe
Addis Ababa