ethio beautiful
#ethio_sky_tours:...
#Amazing_Ethiopia_Tour's: Is dedicated to the highest quality of Tourism and Hospitality providers, delivered with Creativity, Imagination and originality. Ethio Sky Tours, offers a unique experience for we will provide detail information about Ethiopia with fairly price and will provide also Hotel reservation, Airlines Ticket, continental tour with awesome activity, by provid
22/04/2025
~" እመቤታችን ቤዛ አትባልም~"ጥቁር ለባሹ
እኔም ~" እርሶ ጳጳስ አይባሉም "
ያማል በእውነት ያማል እመ ብርሃን ፤ እማዋይሽ እናት ዓለሜ፤እሙ፤ቤዛዊተ ዓለም እኔው ልናቅልሽ በገዛ ቤቷ ትሰደብ።
መልሱን መምህር ቢተወደድ ወርቁ የተክለ አብ ልጅ የእምዬ ምክሐ ፍሬ የተዋህዶ አርበኛ እንዲ እጥር ምጥን አድርጎ ገልፆታል
ቤዛ የሚለው ቃል ምትክ፣ ካሳ ማለት ነው።
የክርስቶስ ቤዛነት ከምንምና ከማንም አለመነጻጸሩን ልብ እንበልና ቤዛ ስለሚለው ጉዳይ እጅግ ጥቂት ነገር እንበል።
ሊቀ ነቢያት ሙሴ ስለ እስራኤል ዘሥጋ "የማትምራቸው ከሆነ እኔን ከሕይወት መጽሐፍ ደምስሰኝ።" ብሎ ራሱን ምትክ አድርጎ እስከ ማቅረብ በመድረሱ "የእስራኤል ቤዛ" ተብሎ ተጠርቶዋል። (የሐዋ 7፥35)
ይኽ ከሆነ "ማርያም ቤዛ አትባልም" ን ምን አመጣው? አምላክን ከእርሷ የተወለደው ስለ እኛ አይደለምን? ከእርሷ በመወለዱ "ቃል ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትን ተመልቶ በእኛ አደረ።" አልተባለምን? (ዮሐ 1፥14) "በእኛ" መባሉ እርሷ ዳግሚት ሔዋን፤ የቀዳሚት ሔዋን ምትክ ቤዛ መሆኗን አያመለክትምን?
እንኳን ድንግል ማርያም:-
፩. "ለሰው ነፍስ ቤዛው ሀብቱ ነው።" ተብሎ ተጽፏል። (ምሳ 18፥8) ምን ማለት ነው? የሚለውን ማብራርያ ለጊዜው እናቆየው።
፪. ምን ማለት ነው? የሚለውን ለጊዜው እናቆየውና እንደ አገባቡ በጥምቀት ከእርሱ ያገኘነው ልጅነታችን የሰውነታችን ቤዛ ተብሏል። (ሮሜ 8 ፥23)
፫. ምን ማለት ነው? የሚለውን ለጊዜው እናቆየውና "ኃጥእ የጻድቅ ቤዛ ነው፤ በደለኛም የቅን ሰው ቤዛ ነው።" ተብሏል። (ምሳ 21፥18)
ይቆየን።
11/03/2025
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bmlaku Wondem, ነፍጠኛው አማራ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
1000