Mohammed nure
03/07/2017
ለማመን በሚከብድ አጭር ጊዜ ውስጥ፣ 10ሳሜ በወገብ ዙሪያ የተከማቸ ቦርጭ የሚያጠፋ በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ውህድ ጀባ እንበልዎ።
Excellent Drink That Melt 10 cm Stomach Fat Waist As If By Magic!
********************************************
ይህ አስደናቂ ውህድ ለማዘጋጀት ቀላል ሲሆን፣ 10ሳሜ የሚሆን ቦርጭ ለማጥፋት የሚወስደው ጊዜ አራት ቀን ብቻ ነው።
There is a wonderful drink made of just simple ingredients and cleans up 10 cm of waist fat just in four days.
ውህዱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ፣
Ingredients needed for this drink are:
-ዝንጅብል /ginger/
-አረንጓዴ ሚንት ቅጠል በተለምዶ ናና የሚባለው ቅጠል /fresh mint leaves/
-ኩኩምበር ወይም ክያር በመባል ይታወቃል /cucumber/
-ሎሚ /lemon/
-8 ብርጭቆ ውሃ /8 glasses of water/
የውህዱ አዘገጃጀት
How to prepare the drink
በመጀመሪያ ሎሚውን በደንብ ማጠብ እና ለሁለት ቦታ መቁረጥ። ከዛ በጎድጓዳ ሰሃን ውሃ ጨምሮ የተቆረጠውን ሎሚ ውሃው ውስጥ መጨመር ።
ኩኩምበሩን መላጥ እና ከታትፎ ውሃው ውስጥ መጨመር ፣ ከዛ ከ 8 እስከ 12 የሚሆኑ አረንጓዴ የሚንት ቅጠል እና ተልጦ በትንንሹ የተከተፈ ዝንጅብል መጨመር ።
ሁሉንም ከደባለቅን በኋላ ፍሪጅ ውስጥ ማሳደር፣ (በረዶ ቤት አይደለም ።)
በአንዴ መጨረስ ስለሚከብድ ቀስ እያሉ፣ ቁርስ ምሳ መክሰስ ወይም በየተወሰነ ሰዓት ልዩነት ውህዱን መጨረስ ያስፈልጋል።
ማሳሰቢያ፣ ውጤቱን በደንብ ለማየት ቢያንስ ለ 4 ቀን መጠጣት ያስፈልጋል። እንዲሁም አመጋገብ ማስተካከል እና የአካል እንቅስቃሴ ብንጨምርበት ደግሞ ገራሚ ለውጥ እናገኛለን።
ቸር ያሰማን ፣
Wash and do not peel off the lemon, cut into 2 pieces and put them in water in bowl.
Peel and chop the cucumber, put in bowl and put washed 8 -12 fresh mint leaves, add them and peeled ginger chopped into slices.
Leave it over night in refrigerator. For visible results make this drink at least 4 days.
ምንጭ፣ relfacts.org
06/06/2015
ሱብሃነላህ አላህ ይጠብቀን ሰላት የማይሰግድ ሰው ይሄ ይጠብቀዋል!
አላህ ይጠብቀን እስኪ አሚን በሉ?
ለሌሎችም አስተላልፉት!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
SEMIRA003915