Merwa Academy
02/01/2025
የጉለሌ ትራፊክ ማኔጅመንት እና የት/ቤቱ የትራፊክ እና የመንገድ ደህንነት ክበብ በጋራ በመተባበር በቀን 23/04/2017 ለመርዋ ት/ቤት ተማሪዎች፣ መምህራን እና አጠቃላይ ሰራተኞች ስለትራፊክ እና የመንገድ ደህንነት ጥንቃቄ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምርህት ተሰጠ።
በተጨማሪም በከተማ ብሎም በሀገር ደረጃ እየተስፋፉ እና በተማሪዎች ላይ እየደረሱ ያሉ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ከወረዳ 9 በመጣ የፖሊስ ባለሙያ ሰፋ ያለ የጥንቃቄ ትምህርት ተሰጥቷል። የግንዛቤ ማስጨበጫው ትምህርት የሰጡልንን ሁለቱንም ባለሙያዎች በት/ቤቱ ስም እያመሰገንን የተለመደው የሀሙስ ጠዋት የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ዛሬም ሀሙስ ታህሳስ 24/4017 ስለሚቀጥል ተማሪዎች የስፖርት ቱታቸውን በመልበስ በጠዋት እንድመጡ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
ቀናችንን ብሩ ለማድረግ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ!
28/06/2023
EID MUBARAK
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Paulos Street
Addis Ababa
Addis Ababa