Derash

Derash

Share

services are using the platform only through one interface to provide payment service for their customers.

Photos from Derash's post 16/03/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከቡና ባንክ አ.ማ እና ከዘመሮ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

Photos from Derash's post 01/03/2023

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በዳሽን ባንክ እና በቲርቲር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa
251