AbaRebo

AbaRebo

Share

Photos from AbaRebo's post 13/02/2026

የጥር ኮኮቦች
*************
✍️ ማይክል ካሪክ የጥር ወር ምርጥ አሰልጣኝ

✍️ ኢጎር ቲያጎ የጥር ወር ምርጥ ተጨዋች

12/02/2026

The crazy owner!
*******************
🚨ኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኙን ሾን ዳይሽን ከ4 ወራት ጊዜ በኃላ አሰናብቷል።

The Athletic

12/02/2026

💪ፍፁም የበላይነት!
***************
🤔ማንቸስተር ሲቲ በሁሉም ውድድሮች ፉልሃምን 20 ተከታታይ ጨዋታዎችን አሸንፏል።

ይህን በማድረጋቸው በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ በአንድ ቡድን ከአንድ ክለብ ጋር ረጅሙን የድል ጉዞ ሪከርድ አስመዝግበዋል።

The Athletic

12/02/2026

Crazy Combination!
*********************
✍️ከወዲሁ የባየርን ሙኒክ የክንፍ መስመር ተጨዋቾች ሁለቱም 36 G/A አስመዝግበዋል ።

* ኦሊሴ: 21 አሲስቶችን እና 15 ጎሎች = 36 G/A
* ዲያዝ: 15 አሲስቶችን እና 21 ጎሎች = 36 G/A

|T

11/02/2026

🚨Sacked!!!
*************
ቶትነሃም ሆስፐር አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን አሰናብቷል።

ምኑን ነበር "safe" ነኝ ሲል የነበረው🤔

Fabrizio Romano

David ornstein

11/02/2026

ሌላው ቶሜስ ቱሄል
******************
🚨 ሮቤርቶ ዲዘርቢ ከኦሊምፒክ ማርሴ ጋር በስምምነት ክለቡን ለቋል።

Fabrizio Romano

11/02/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bedassa Daba, Gemechis Gelelcha, Eyo Yeworkye Lij, Bekele Ture, ተስፍሽ ህልመኛው ተጓዥ, Dagnachew Altaseb, Merkebe Masa, Elias Alemayehu, Dagne Haile, Man Dubale, Ye Jima Lij, Eliyas Getnet, Bahe Mancity Bante, Gashaw Demoz, Kifle Mae, Biruke Teshome, ባዬ የማረያም ልጅ, ሲሳይ ገብሬ, Andu Ye Genre El, ፍቅር ውስጥየ ኖው, ሰላም ፍቅር አሜን, Zeinu Abumehbuba, Ahmed Muhamed, Mohammed Awol Hussein, Lij Beki Asefa, Mihiretu Kasahun, Ade Biruk, Yekaber Shanbel, Tesfaye Qajela Tesfaye Qajela

10/02/2026

ሊቨርፑል
********
ሊቨርፑል ከአርሰናል ይልቅ ለወራጅ ቀጠናው የቀረበ ነው ።

ESPN UK

10/02/2026

Cole Palmer - በመጀመሪያው አጋማሽ 3 ሃትሪኮች የሰራ የመጀመሪያው የፕርሜር ሊግ ተጨዋች ነው ።

10/02/2026

ቼልሲ - በዚህ የውድድር አመት በፕርሜር ሊጉ ብዙ xG ያስመዘገበው ክለብ ነው ።

10/02/2026

Pep Guardiola - " ጎል ነው ብዬ ነበር".

10/02/2026

ላሚን ያማል - በዚህ የውድድር አመት በ5ቱ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች 100 የተሳኩ ድሪብሎች ያደረገ ነው ።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa
1000