BDU STAFF
30/04/2026
ሲይዟችሁ ጭብጥ አትሞሉ ጨብጤዎች🤣
ይቀጥላል💪
LD143
30/04/2026
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በቅርቡ ከተማዋን ያንቀጠቀጠ ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋሉ።
ሌሎች ተቋማትም ዝግጁ ሁኑ!
ተማሪነት ህዝባዊነት💪
29/04/2026
የኢትዮጵያውያን ስነ ልቦናዊ መዋቅር ሲፈተሽ
ሠላም ቀዳሚ ምርጫው አይደለም። ሆኖም ግን ጠንከር ያለ ረብሻ ሲፈጠር ደግሞ ሠላም-ፈላጊ መስሎ ለመታየት ይሞክራል። ተደመሰሰ፡ ፈረሰ ወደመ በደም ሥሩ የሰረፀበት የደስታ ምንጩ ሆኗል።እናም ኑሮ ቢወደድ፡ መጓጓዣ ቢቸገር ቤቱ ገብቶ አረፍ ካለ በኋላ ተደመሰሰ የሚል ዜና ሲሰማ በድስታ ልቦ ቀልጦና ርሀቡንም ረስቶት ይተኛል።
TG
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Website
Address
Addis Ababa