Neutrals
20/04/2024
ቤተክርስትያን አከባቢ ስንማር እኛ በዚህ አለም ላይ በጣም ጠቃሚ እና ለሞት መዳኒት እንደሆንን አድርገው ሚያስተምሩን የእምነት አስተማሪዎች ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው እላለው አንዳንዴ ሳስበው፡፡ በዚህ አለም ላይ በጣም ብዙ ፍጥረት አለ ከነዛ ፍጥረታት ውስጥ ደሞ መሬት እራስዋ በጣም ትንሽ ፍጥረት ናት ሰውን እንግዲህ አስቡት፡፡ እንደገና ደሞ ብዙ ጋላክሲዎች አለማት ላይ አሉ ከነዛ ውስጥ በምድር ላይ በቻ የበላይነት ያለው ግን ማደሪያ እና ምግብ እንኳን በአግባቡ የማያገኝ ሰው እራሱን በጣም ከእግዚያቤር ጋር እያጠጋጋ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ፍጥረት ብቻ እንደሆነ እንዲሰማው የተደረገው የስህተት ትምህርት ልክ እንደ አደንዛዥ እጽ ትውልድ ገዳይ፣ በጣም ከባድ እና ህክምና የሚያስፈልገው ነው የእምነት አስተማሪዎችም ተምረውት እንደሚያስተምሩት አውቃለው ግን ምንም ነገር ገደቡን እና ለኩን ካላወቀ አደገኛ ነው ስንፍናችን ልክ ከሌለው ከባድ ነው፡፡
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
<<NOT-APPLICABLE>>
12/01/2025
20/11/2023