Ablex Creative
27/01/2026
"Content is King" የሚባለው ለምንድን ነው?
ብዙዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲሉ ማስታወቂያ (Ads) ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ዘላቂ የሆኑ ደንበኞችን ለማፍራት 'ጠቃሚ ይዘት' (Content) ማቅረብ ቀዳሚው መንገድ ነው።
ሰዎች እንዲገዛዎት ከመጠየቅዎ በፊት እሴት ይጨምሩላቸው (Value First)። ለምሳሌ፦
• መፍትሄ ሰጪ ቪዲዮዎችን ይስሩ።
• አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎችን ያጋሩ።
• የደንበኞችዎን ጥያቄዎች በፖስት ይመልሱ።
ስታስተምሩ ትታመነላችሁ፤ ስትታመኑ ደግሞ ትሸጣላችሁ።
•
•
•
•
• #ዲጂታልማርኬቲንግ
• #ኢትዮጵያ
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
26/01/2026
🔐ቢዝነስዎ ዛሬውኑ ዲጂታል መሆን ያለበት ለምንድን ነው?
"በአሁኑ ዘመን ደንበኞችዎ ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የሚፈልጉትን ነገር በስልካቸው ማግኘት ይፈልጋሉ። የእርስዎ ቢዝነስስ በኦንላይን ዓለም ውስጥ ምን ያህል ይታያል?
ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ዝም ብሎ ፌስቡክ ላይ ፎቶ መለጠፍ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም፦
👉ትክክለኛውን ደንበኛ በትክክለኛ ቦታ ማግኘት ነው።
👉ባነሰ ወጪ ብዙ ሰዎችን መድረስ ነው።
👉ከደንበኞችዎ ጋር ቀጥታ ግንኙነት መፍጠር ያስፈልጋል ።
18/11/2025
🛑 "ማስታወቂያ ቅንጦት አይደለም!" ዲጂታል ኢንቨስትመንትዎን ወደ እጥፍ ትርፍ ይቀይሩ! ተፎካካሪዎ ዲጂታሉን ሲቆጣጠሩ ዝም ብለው አይመልከቱ!
🛑 ከዘመኑ ጋር ይራመዱ! ዲጂታል ማርኬቲንግ የቅንጦት ሳይሆን አስፈላጊ የንግድ መሳሪያ ነው።
እኛ ሀኖስ ዲጂታልስ የድርጅትዎን ምርቶች እና አገልግሎቶች ወደ አዳዲስ ደንበኞች የሚያደርሱ፣ ከፍ ያለ ሽያጭ የሚያስመዘግቡ እና ብራንድዎን የሚያጎለብቱ የተረጋገጡ ዲጂታል መፍትሄዎች አለን።
🚀 ዛሬውኑ በመጀመር የሚያገኟቸው ጥቅሞች:
✅ወደ ሽያጭ የሚለወጥ ትራፊክ (ROI)
✅የማስታወቂያ በጀትዎ ትርጉም ያለው ውጤት ማምጣት
✅ዓይን የሚስብ የግራፊክስ እና ቪዲዮ ይዘት
✅በጀትዎን የሚቆጥብ የBoost አስተዳደር
💥 ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ!
📞 ለ10 ደቂቃ ነጻ ስትራቴጂ ምክክር አሁኑኑ ይደውሉ :- 0911590986
#ሀኖስዲጂታልስ
#የቢዝነስዕድገት #ማርኬቲንግ #አዲስደንበኛ #ዲጂታልማርኬቲንግኢትዮጵያ #የኢትዮጵያዲጂታልኤጀንሲ #የሶሻልሚዲያማርኬቲንግ #የቢዝነስዕድገት
#የሽያጭጭማሪ #አዲስደንበኛ
#ዲጂታልኢንቨስትመንት #የገበያተደራሽነት
#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ
#ኢትዮጵያቢዝነስ #ሶሻልሚዲያ #ማስታወቂያ
#ኦንላይንቢዝነስ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
1000