Adey Travel Agency

Adey Travel Agency

Share

10/09/2020
01/03/2018

የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን፦
አደይ የጉዞ ወኪል እስካሁን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ ወደ ዱባይ፣ ወደ ቻይና እንዲሁም ወደ ሕንድ አገር ለመሄድ የሚያስችል ቪዛ መስጠት ጀምሯል። ለማንኛውም የአየር ትኬት፣ የመኪና ኪራይ፣ የሆቴል ማስዝያዝ እንዲሁም የቪዛ አገልግሎት ቢያስፈልግዎ በአዲስ አበባ ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ በአህመድ ሕንጻ በሚገኘው ቢሮአችን ብቅ ይበሉ። በአገልግሎታችን ይረካሉ።
ኢ-ሜይል፡ [email protected]
ስልክ ቁጥር፡ +251 91 325 7237
ድረ ገጽ፡ www.adeytravel.com

www.adeytravel.co

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Ahmed Business Center
Addis Ababa