Warka Tour and Travel
It is a place where someone from the market can be relieved, where travelers can take a break, social affairs can be consulted, traditional mediation can be held, a tired farmer can reap the harvest, children can learn the alphabet, and birds can live in the shade and the atmosphere. In an open-hearted community, Warka Tour and Travel hosts tourist destinations in any part of Ethiopia and welcomes
19/01/2023
From all of us at Warka, we wish you a an exciting Epiphany full of joy and a life of adventure to the edge.
ዋርካ ከምንገኘው ሁሉ፣ መልካም ጥምቀት እያልን
አመቱ የምንፈልገውን የምናገኝበትና እስከጫፍ የምንደሰትበት ይሁንልን።
16/09/2022
ከእሁድ መስከረም 15 የእርድ ቀን ( ወሃምያ )ጀምሮ እስከ መስከረም 17 ትልቁ በዓል(ንቅባር) ድረስ ዋርካ የዘንድሮውን የ2015 ዓ.ም የመስቀልን በዓል በጉራጌ ጭቋራ መንደር ያከብራል።
* ክትፎ ከነክብሩ
* ጥሬ ስጋ ቀይ ከጮማው
* ጎመን ክትፍውና አይቤው
* ቡና በቂቤው
* ከውብ የጉራጌ ህዝብ መስተንግዶና ፍቅር ጋር ተዘጋጅቷል
እንደፍላጎትዎ ከሚያምረው የጉራጌ ጎጆዎች ( host family) ወይንም በድንኳን ውስጥ አዳርዎን በማድረግ የሚያስደንቅ በዓል ለማሳለፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ !
🗓 የቆይታ ጊዜ: 2 ምሽት እና 3 ቀናት
🏷ዋጋ 4999 ብር ብቻ
⌚️ መነሻ እሁድ መስከረም15 12:00
መመለሻ መስከረም 17
📍መነሻ ቦታ ቦሌ ዲኤች ገዳ
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው
⛺️የድንኳን /host family fee
🚍 ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
🐐የካምፕፋየር ምሽት (ጥብስ)
🚶የእግር ጉዞ
🥩ምግብና መጠጥ
📸የፕሮፌሽናል ፎቶግራፊ
👨⚕️ የህክምና ባለሙያዎች
ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልኮች ይደውሉልን
📞 +251968198324
📞 +251913182352
#የተንቢ #ጉራጌ #ደመራ #መስቀል #ክትፎ #አረቄ
03/06/2022
ከሀይቁ የውሃ ወጅብ ድምፅ፣ በቀኑ ፀሃይ ከሞቀው አሽዋ ፤ በሚነፍሰው አየር የሚደንሰው ካምፕፋየር ፣ በጨዋታዎች መሃል ከሚጋጩ መጠጦች ጋር ድንቅ ስኒማ በላንጋኖ ልንመለከት ነው፡፡
ዝግጁ ናችሁ?
Who else is ready for Warka's beachside Open Air Cinema accompanied by the dancing campfire while we cheers our drinks under the stars? See you there!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000