Wudase
06/04/2017
" ወይኔ ወይኔ ተንገላታ አማኑኤል ለኔ " ሊቀ.መ ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ
==SHARE SHARE
ወይኔ ወይኔ...ወይኔ ወይኔ
ተንገላታ አማኑኤል ለኔ
ወይኔ ወይኔ...ወይኔ ወይኔ
ተንገላታ....አምላኬ ስለኔ
በመስቀሉ ፊት ለፊት ቆማ እንባዋን እያፈሰሰች
ድንግል አለቀሰች እንባዋን እያፈሰሰች አለቀሰች
ወይኔ ወይኔ...ወይኔ ወይኔ
ተገረፈ ኢየሱስ ለኔ
ወይኔ ወይኔ...ወይኔ ወይኔ
ተቸነከረ ኢየሱስ ስለኔ
በመስቀሉ ፊት ለፊት ቆሞ እምባውን እያፈሰሰ ዮሐንስ አለቀሰ
እምባውን እያፈሰሰ አለቀሰ
ስለኛ መከራን የተቀበለው የተንገላታው በፍፁም ፍቅሩ ከኃጢአት ደወያችን ይፈውሰን ይማረን ይቅር ይበለን በመንግሥቱ ያስበን ድንግል ሆይ የልጅሽን ሥቃይና መከራውን አስስብልን ከመስቀሉ ሥር ሆነሽ ያፈሰስሽውን እንባሽን አሳስብልን !!!
http://www.wudasetube.com/watch.php?vid=5cb6df958
Heart Touching Mezmur - KineTibeb -ወይኔ ወይኔ...ወይኔ ወይኔ ተንገላታ አማኑኤል ለኔ ወይኔ ወይኔ...ወይኔ ወይኔ ተንገላታ....አምላኬ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
ADDISABABA