GeezJobs.com
Explore the latest jobs, career tips, and recruitment solutions across Ethiopia and beyond.
14/05/2026
“ጥሩ የስራ ልምድ አለኝ… ግን ለምን ለ interview አልተጠራሁም?” 👀
አንዳንድ ጊዜ ችግሩ የስራ ልምድ አይደለም
CVዎአችሁን የምታቀርቡበት መንገድ እንጂ!
❌ No clear role? SCARY.
❌ Messy layout? HORROR.
❌ No professional email? CURSED.
Recruiter አንድ CV ለመረዳት ብዙ ደቂቃ አይወስድም።
ፈጣን ውሳኔ ይሰጣል።
CVዎን recruiter-friendly, clean እና professional ለማድረግ
የ GeezJobs CV Review & CV Writing Service ይጠቀሙ።
👇 Service link በcomment ላይ አለ።
13/05/2026
ምናልባት ቀጣዩ እድል አሁን እዚህ ሊሆን ይችላል 👀
በGeezJobs ላይ አዲስ የስራ እድሎች ተከፍተዋል።
ከTikTok Host እስከ Engineering, Sales እና Technical ስራዎች ድረስ።
እያየቹ አትለፉ: አሁኑኑ apply አድርጉ!
🔗ሊንኩን በኮሜንት ውስጥ ታገኙታላቹ
07/05/2026
“ደሞዝ፡ በስምምነት”
ብዙ የስራ ማስታወቂያዎች ላይ የምናየው ነገር ነው።
ግን ብዙ ጊዜ በጥልቀት አንወያይበትም።
ለቀጣሪዎች ምቹ ቦታን ይሰጣል።
ለአመልካቾች ግን ስለ ገቢ ግምት እና የገበያ ዋጋ ጥርጣሬ ሊፈጥር ይችላል።
ዛሬ የደሞዝ ግልፅነት በቅጥር ሂደት ውስጥ አስፈላጊ እየሆነ ነው።
ይህም በድርጅቶች እና በስራ ፈላጊዎች መካከል የተሻለ ግልፅ ውይይት እንዲፈጠር ያግዛል።
የተሻለ ቅጥር
በተሻለ ግልፅነት ይጀምራል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa