Man City Addis
11/05/2026
ለማንችስተር ሲቲ ትልቅ ሳምንት ነው፤ ረቡዕ ክሪስታል ፓላስን በሜዳው ያስተናግዳል፣ ሐሙስ የኤፍኤ የወጣቶች ካፕ (FA Youth Cup) ፍጻሜ ከዩናይትድ ጋር፣ ቅዳሜ ደግሞ ዋናው ቡድን የኤፍኤ ካፕ (FA Cup) ፍጻሜ ከቼልሲ ጋር ይጫወታል። 💪🏻
10/05/2026
ጄረሚ ዶኩ ክረምት ላይ የቅድመ አያቶቹን ሀገር ፤ ስር መሰረቱን ለማስታወስ ወደጋና አቅንቶ ነበር።በጋና የ16ኛውን የአሻንቲ ህዝብ ንጉስ በጎበኘበት ጊዜ የንጉሱን ምርቃት ተቀብሎ ተመልሷል።
09/05/2026
ዶኩ አሁንም ተስፋችንን ቀጥሎታል 🔥🔥🔥🔥
Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa