Danny Hal
19/07/2025
"እመጌቶች'' የመጀመሪያ ተመልካች መሆን ይፈልጋሉ?
በደራሲና አዘጋጅ መአዛ ወርቁ ተደርሶ የተዘጋጀውን "እመጌቶች" የተሰኘ ቲያትር ሐምሌ 13/2017ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ይታያል።
እርስዎም በዚህ የተመልካች መክፈቻ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ቲያትሩን እንዲመለከቱ በማክበር ጋብዘነዎታል።
የትያትሩ መግቢያ 1000 ብር ሲሆን ትኬቱን በቴሌ ብር Merchant ID - 502406 በቀጥታ በመቁረጥ ወይም በ0963237636/0933131132 ስልኮች በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ቲኬቱን አስቀድመው በመግዛቶ በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ፈንድቃ አዳራሽ ወንበር በስሞት ሪዘርቭ ይደረጋል።
እናመሰግናለን።
15/06/2025
እየተጠነቀቃችሁ‼️
Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Arada
Addis Ababa
Addis Ababa