Kefyalew

Kefyalew

Share

21/11/2025
Photos from Mayor Office of Addis Ababa's post 21/10/2025
Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 21/10/2025
Photos from Addis Ababa City Peace and Security Administration Bureau's post 21/10/2025
Photos from Kefyalew's post 21/10/2025

በጎነትና_ለአብሮነትና_ለሰባዊነት_ከፍታ!!

አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ባቡልሄር በጎ አድራጎት ድርጅት የበጎ ፍቃድ ተግባር አከናወኑ።

አዲስ ከተማ ወረዳ 5 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የወረዳው ወጣቶች ክንፍ አባለት በባቡልሄር በጎ አድራጎት ድርጅት የማዓድ ማጋራትና የፅዳት ዘመቻ አድርገዋል ።
የወጣት ክንፉ አባላት በጎ ተግባራት መካከል አንዱ መገለጫ የሆነው የበጎ ፍቃድ ተግባር ሲሆን ይህን ተግባራት የወረዳው ወጣት በማስተባበር በድርጅቱ የበጎ ፍቃድ ተግባር አከናውነዋል።
የወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ ወጣት ይድነቃቸው ፈቀደ በቦታው በመገኘት ወጣቱን በማሳተባበር በበጎ ተግባራት መሳተፍ የሰባዊነት ከፍታ ማሳያ ጭምር ብቻ ሳይሆን "ሰው ተኮር" ተግባራትን መስራትና መፈፀም የፓርቲያችን ብልፅግና መገለጫ ሲሆን ይን መሰል እንደ ወረዳችን የበ ጎ ፍቃድ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን በሚል መልክት አስተላልፈዋል።

13/10/2025

በክረምት የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ የ 3ሺህ 400 ቤቶች ግንባታ የተጀመረ ሲሆን ከእነዚህ መካከል የ2ሺህ 500 ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ለአቅመ ደካሞችና ለሃገር ባለዉለታ ዜጎች ተላልፏል፡፡ -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Merkato
Addis Ababa