Abdu NST
06/07/2024
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩
⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴
እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።
ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።
ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።
በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል
1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️
ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻
https://t.me/major/start?startapp=6136204173
https://t.me/major/start?startapp=6136204173
20/12/2023
የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯
ማንችስተር ሲቲ 💙 የዓመቱ ምርጥ ክለብ
20/12/2023
የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯
ፔፕ ጋርዲዮላ 💙 የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ
20/12/2023
የBBC የዓመቱ ምርጥ ሽልማት 💯
ኤርሊንግ ሀላንድ 💙 የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች
11/12/2023
16ኛ ሳምንት የፕሬምየር ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ማን ሲቲ 2-1 ሉተን ታውን 💙
Luton 1-0 Man city
11/12/2023
ፔፕ ጋርዲዮላ:🗣 "ሰዎች የማንቸስተር ሲቲ ተስፋ እንዳበቃለት ይናገራሉ እኛ ግን እንደዚህ የሚናገሩ ሰዎች እንደተሳሳቱ ልናረጋግጥላቸው እንፈልጋለን።"🥶
10/12/2023
Breaking 🚨:የተረጋገጠ ኤርሊንግ ብራውት ሀላንድ እግሩ ላይ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ2-3 ሳምንት ሊርቅ ይችላል ተብሏል!
ምናልባትም የፊፋ የዓለም ክለቦች ዋንጫም ሊያመልጠው ይችላል ሲል "Manchester Evening" ዘግቧል!
10/12/2023
¤ ከመሪው ክለብ ያለን የነጥብ ልዩነት ወደ 4 ጠቧል🔥
10/12/2023
16ኛ ሳምንት የፕሬምየር ሊግ ጨዋታ
ተጠናቀቀ
ማን ሲቲ 2-1 ሉተን ታውን
10/12/2023
💙💙💙የጨዋታ ቀን💙💙💙💙
🏆 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
🆚ሉተን ታውን
⏳ 11:00 🇪🇹
🏟️ Kenil worth Road
📺 ኢትዮ ማን ሲቲ
COME ON CITYZENS💙
10/12/2023
የዛሬን ጨዋታ የማሽነፍ ዕድልና የሁሉቱ ክለቦች ደረጃ ሰንጠረዥ፡
➜የማሸነፍ ዕድል፡
ሉተን ታውን 7%
አቻ 13%
ማንስችተር ሲቲ 80%
➜ደረጃ ሰንጠረዥ:
ማንስችተር ሲቲ (4ተኛ)
ሉተን ታውን (18ተኛ)
Click here to claim your Sponsored Listing.