Lemi computer solution

Lemi computer solution

Share

20/02/2021

በናይልሳትየሚገኙ ሁሉም የሀገራችን ቻናሎች ከታህሳስ 24 ጀምሮ ስራ ያቆማሉ ስለዚህ የሀገራችን ቻናሎችን ለማግኘት ወደ NSS 57°E ኢትዮልሳት ማዞር አለባችሁ እናም ከተሀሣሥ 24/2013 ጀምሮ ናይልሳት የሚጠፋና ወደ ethiosat ኢትዮሳት የሚገቡ የሀገርኛ ቻናሎች ዝርዝር።
EBS TV
FANA TV
WALTA TV
AHADU TV
OBN TV
ETV
AMHARA TV
DEBUB TV
AFRIHEALTH TV
HAGERE TV
ASHAM TV
ARTS TV
የመሳሰሉት ናቸው።
እነዚህን ቻናሎች የምናገኛቸው ለኢትዮጲያዉያን ብቻ ተብለው በተዘጋጀው NSS 57°E ethiosat በከፍተኛ ጥራት ነው።
ሪሲቨራችሁ HD ለሆነ በዚህ ታገኙታላችሁ።
11105H45000
11165H45000 ታገኙታላችሁ።
ሪሲቨራችሁ SD ለሆነ ደግሞ
11545H3000 ሪሲቨራችሁን ወደ HD እስክትቀይሩ ተመቻችቶላችሁዋል።
👉ላይክና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ
👉ይህንን ፔጅ በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ

20/02/2021

ዉድ የs-information technology ተከታታዮቻችን ዛሬ ደግሞ ይዥላችሁ የቀረብኩት እንዴት በቀላሉ የኮምፒውተራችንን ኪቦርድ በቀላሉ መቆለፍ እንደምንችል ነው።

1⃣ ሚክሮሶፍት ኦፊስ ወረድ (microsofft office word) እንከፍታለን።

2⃣ የፈለግነውን ፅሁፍ እንፅፋለን።

3⃣ በመቀጠል ሺፍት ኪን (shift key) ረዘም ላለ ሴኮንድ መጫን የክላሲካን ድምፅ እስክንሰማ ድረስ።

4⃣ ኪቦርዱን በመነካካት ለመፃፍ መሞከር።

✡ የዘጋነውን ኪቦርድ እንዴት እንከፍታለን።

1⃣ ሚክሮሶፍት ኦፊስወርድ (microsofft office word) መክፈት።

2⃣ በተመሳሳይ ሺፍት ኪን (shift key) ረዘም ላለ ሴኮንድ መጫን የክላሲካን ድምፅ እስክንሰማ ድረስ።

3⃣ መልሶ መፃፍ እና ማረጋገጥ።

👉ላይክና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ
👉ይህንን ፔጅ በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ

20/02/2021

ውድ የs-information technology ተከታታዮች ዛሬ ይዥላችሁ የመጣሁት ስለ ኮንፍረንስ ኮል(confrence call) ነው። ይህ አገልግሎት በ ethio telecom መሰጠት ከተጀመረ የቆየ ቢሆንም አብዛኛው ሰው ግን ሲጠቀምበት አይታይም በተለይ እንዲህ ኮሮና በተስፋፋበት ጊዜ ሰዎች በመስሪያቤታቸው ቢሮ ሆነው ሳይገናኙ ስብሰባዎችን ለማድረግ ይጠቅማል።

👉አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው ተከታተሉን።

1⃣ መጀመሪያ መደወል ለምንፈልገው ሰው እንደውላለን።

2⃣ በመቀጠል የመጀመሪያው ስልክ ሲጠራ add call የሚለውን በመጫን ሁለተኛ ላይ መደወል ለምንፈልገው ሰው እንደውላለን።በዚህ ጊዜ የመጀመሪውን ጥሪ ያነሳው ሰው ክላሲካን እየሰማ ይጠብቃል።

3⃣ ሶስተኛም አራተኛም ስልክ ማስገባት ስንፈልግ በተመሳሳይ እናስገባለን።እስከ 6 ጥሪ ድረስ መደወል ይቻላል።

4⃣ ሁሉንም ጥሪዎች አስገብተን ስንጨርስ option ምልክቱዋን (...) በመጫን መርጅ ኮል (merge call) እንለዋለን።

👉 በዚህ መሰረት ከ6ቱም ሰዎች ጋር መነጋገር እንችላለን ማለት ነው።

👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

20/02/2021

ክፍል -2
ውድ የs-information technology ተከታታዮቻችን በክፍል-1 በነበረን ፕሮግራም ላይ እንዴት ያለምንም የwifi ራውተር ስልካችንን ብቻ በመጠቀም የwifi passord መቀየር እንደምንችል አይተናል ዛሬ ደግሞ በክፍል-2 ፕሮግራማችን ያለኛ ፈቃድ wifi የሚጠቀም ሰው ካለ እንዴት ማወቅ እንደምንችል እናም ከአገልግሎቱ ማስወጣት እንዴት እንደምንችል እናያለን።
👉 በክፍል-1 ፕሮግራማችን ባሳየዋችሁ መሰረት ወደ ፈለግነው wifi እንገባለን።
1⃣ ለምሳሌ ልንቆጣጠረው የፈለግነው wifi APN 192.168.0.1 ሊሆን ይችላል ይህን የምናውቀው wifi setting ውስጥ በመግባት ነው።
2⃣ ይህን APN COD በመያዝ googl chrome ከፍተን search እናደርገዋለን።
3⃣ በመቀጠል user name and passord የሚለው ቦታ ላይ admin ብለን በመፃፍ wifi ሙሉ መረጃ አገኘን ማለት ነው።
👉 አሁን ደግሞ የተጠቃሚዎቻችንን ብዛት እና የስልካቸውን ሞዴል ለማየት ስንፈልግ ምን ማድረግ እንዳለብን እንይ።
👉 በግራ በኩል ከሚኖሩት ዝርዝሮች ውስጥ wireless➡️ wireless statistics የሚለውን በመንካት ሙሉ እየተጠቀሙ ያሉትን ስዎች እና የስልካቸውን ኮድ እናያለን።
ለምሳሌ እየተጠቀመ ያለውን ሰው
✅ID
✅MAC ADDRESS
✅CURRENT STATUS
ያሳየናል።
👉 ከተጠቃሚዎቹ መካከል ማስወጣት የምንፈልገው ሰው ካለ ደግሞ wireless ➡️ wireless MAC filtering የሚለው ውስጥ በመግባት add new የሚለውን ስንነካ add or modify wireless mac address የሚል ይመጣልናል ።
✅ mac address የሚለው ቦታ ላይ ለማሶጣት የምንፈልገውን ሰው የmac address cod እናስገባለን።
✅Description የሚለው ቦታ ላይ Auto እንላለን።
✅enable የሚለውን disable እናደርጋለን።
✅ save ስንለው የእየተጠቀመ ያለው ሰው ሙሉ በሙሉ ይወጣል እኛ እንዲጠቀም ከፈለግን ደግሞ disable የነበረውን enable እናደርጋለን
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

20/02/2021

ውድ የs-information technology ተከታታዮቻችን ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ለሞባይል ጥገና የሚያስፈልጉን መሳሪያዎች ምን ምንድናቸው የሚለውን ነው ተከታተሉን።
👉 ለሞባይል ጥገና የሚያስፈልጉን 10 መሳሪያዎች።
1⃣ ቲነር 👉ዝገትን ለመከላከል እና ቆሻሻን ለማውጣት ይጠቅማል።
2⃣ መፍቻ 👉ስልኮችን ለመፍታት እና ለመግጠም።
3⃣ብሎወር👉ሙቀትን ለመስጠት እንዲሁም አይሲዎችን ለመንቀል እና ለማስቀመጥ።
4⃣ካውያ👉የተላቀቁ ሽቦችን ለመበየድ ለማያያዝ።
5⃣መልቲ ሜትር 👉ሬዚስተር፣ቮልቴጅ እና ከረንትን ለመሰካት እና የሰርኪውቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ።
6⃣ ፔስት 👉አይሲዎችንን በመንቀያና በማስቀመጫ ሰዓት ቦርዳችን ከሚበየደው አይሲ በሙቀት እንዳይጎዳ ይጠቅማል።
7⃣ ሊድ 👉የተላቀቁ ሽቦችን ለመበየድ እንደ ቀላጭ ሆኖ ያገለግላል።
8⃣ ዲሲ ፓወር ሰፕላይ 👉ከባትሪ የምናገኘውን ቮልት ይተካልናል።
ስልኩ የሶፍትዌር ችግር ይኑረው አይኑረው ይለይልናል።
9⃣ ጃምፐር ዋየር 👉ሁለት የተለያዩ ሰርኪውቶችን የሚያያይዝ ቀጭን ሽቦ ነው።
🔟 ትዊዘር 👉 አይሲዎችን በብሎወር ስናሞቅ እንደ መቆንጠጫ ሆኖ ያገለግላል።
👉ይህን እና መሰል የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በ ፌስቡክ ገፃችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/102515778407615/posts/108580811134445/?app=fbl
በቴሌግራም ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa