Temesgen Worku

Temesgen Worku

Share

16/01/2026

⚫ የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭

​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"

| ​በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊልም ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ፤ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

​ነጻነት በስነ-ምግባሩ፣ በፈገግታው እና በሙያ ፍቅሩ የሚታወቅ ታላቅ ባለሙያ ነበር። ነፍስሄር ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።

​የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በደረሰው ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ተመኝተዋል።

​ድጋሚ የማናገኘው ድንቅ ሰው!
ፈጣሪ ነፍስህን በአጻድ ጻድቅ ያኑርልን! 🕯️💔

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa