Vcon

Vcon

Share

የተለያዩ ጥራት ያለቸውን የእንጨት ዉጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናመርታለን

ለዋጋ ዝርዝር እና ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ።

t.me/vconwood


የሚፈልጉት ፎቶ save አርገው በዚህ ይላኩልን ዋጋ እንነግርዎታለ

For more Call us
0912918340
0913093511
በተጨማሪም የራስዎ ዲዛይን ካለዎት በዛ መሠረት እንሠራሎታለን።

""ስለጎበኙን እናመሰግናለን"" ።

Photos from Vcon's post 10/03/2025

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

ደውለው የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።
ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 091 291 8340 ላይ ይደውሉልን።

Telephone

Website