Infinity SACCOs

Infinity SACCOs

Share

Infinity SACCOs - Trusted Financial Partner Committed to Empowering Members through Smart Saving, Loans & Sustainable Growth.
ኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መ/ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር
ኅብረት ለዘላቂ ልማት! “Unity for Sustainable Development!
0934024355
0906305444 ይደውሉ!

Photos from Infinity SACCOs's post 31/05/2026

በኢንፊኒቲ ኃ/የተ/መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር በቢሮ ስነ ስርዓትና ፕሮቶኮል ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡
---------------------------------------------
በስልጠናውም የማህበሩ ሰራተኞች፣ የማኔጅመንት አባላትና የማኅበሩ አባላት የተሳተፉ ሲሆን ሰራተኞ የሚሰሩትን ስራ በቅልጥፍና እና በስነ ምግባር እንዲሁም ከደንበኞች ጋር ያላቸው ግንኙነት የተሳለጠ እንዲሆን ነው የስነ ስርዓትና ፕሮቶኮል ስልጠናው የተሰጠው፡፡

ስልጠናው በኃላፊና በባለሙያዉ እንዲሁም ወቅቱ የሚጠይቀውን እርስ በዕርስ የመከባበርና የመተባበር ግንኙነት መርህ በመከተል ምቹ የስራ አካባቢን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ተጠቅሷል፡፡

ኢንፊኒቲ በተያዘው በጀት ዓመት ከፌደራል ህብረት ስራ ኮሚሽን እውቅና በማግኘት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራ የቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ነው፡፡
ኅብረት ለዘላቂ ልማት!

ስልክ +251934024355/906305444

26/05/2026

ዒድ ሙባረክ!..........
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ኢንፊኒቲ

26/05/2026

የኢንፊኒቲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ እስክንድር መኩሪያ ከአሐዱ ሬዲዮ ጋር የነበራቸው ቆይታ.................
ለበለጠ መረጃ - ስልክ +251934024355/906305444 ይደውሉ!
ስለ ኢንፊኒቲ ሌሎች አድራሻዎቻችን አስተያየት መስጫው ላይ አሉ!

26/05/2026

መልካም የስራ ሳምንት እንመኛለን! ኢንፊኒቲ
………..........................
ስልክ +251934024355/906305444

24/05/2026

ከኢንፊኒቲ ጋር በአንድነት ዘለቄታዊ ልማት እናምጣ፡- ዶክተር እስማኤል ሀሰን

20/05/2026

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር
---------------------------------
ስልክ፡ +251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://web.telegram.org/a/ #-1002374049165
ፌስ ቡክ፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=61589473207906
ዩ ቱብ: https://www.youtube.com/
ሊንክዲን:https://www.linkedin.com/company/122174302/admin/dashboard/
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/

20/05/2026

ባሉበት ሆነው በስልክዎ በቀላሉ ይመዝገቡ! የኢንፊኒቲ አባል ይሁኑ!
--------------------------------
ስልክ፡ +251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://web.telegram.org/a/ #-1002374049165
ፌስ ቡክ፡ https://web.facebook.com/profile.php?id=61589473207906
Youtube: https://www.youtube.com/
Linkedin (ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/122174302/admin/dashboard/
Tiktok: https://www.tiktok.com/

18/05/2026

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር ዓላማ ...........................
ስልክ፡ +251934024355/906305444
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.infinitysaccos.com
ቴሌግራም: https://lnkd.in/dMmKXYxh
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/dAGVDhwq
Youtube: https://www.youtube.com/
Linkedin (ሊንክዲን):https://lnkd.in/dhmcgr23
Tiktok: https://lnkd.in/ddNCFbxw

18/05/2026

ኢንፊኒቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባ እና ብድር ኅብረት ስራ ማኅበር.....................................................
በመሰረታዊነት የማኅበረሰቡን የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት የተሳለጠ ለማድረግና የፋይናንስ ፍላጎትን የማሟላት ዓላማ አለው፡፡.
Subscribe, Like and Share our Channel!!
https://youtu.be/95v6NFIPjTA

15/05/2026

እንኳን ለዓለም አቀፍ የቤተሰቦች ቀን አደረሣችሁ! ኢንፊኒቲ

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Amir Commercial Complex/6th F/Bole Dembel To Gazebo Road
Addis Ababa