Shegger Insider
14/06/2023
የጋራ ሀገር ፤ የወል እዉነት
እኛ #ኢትዮጵያዊያን ከታላልቅ ሀገራት ቀድመን የነበር፤ አሁንም ያለን፤ ወደፊትም የምንኖር #ህዝቦች ነን። ይህ የሆነዉ ደሞ ከምንም በላይ የሚያስተሳስረን ስላለን ነዉ።
የወል እዉነታችን መሰረት ደሞ
☑️ አንድነት
☑️ ፍቅር
☑️ መከባበር
☑️ ወንድማማችነት ናቸዉ።
በዚህ ሰዓት እንደ #ሀገር ብዙ ፈተናዎች ዉስጥ እያለፍን ያለን ወደፊትም ብዙ ፈተናዎች የሚገጥሙን ቢሆንም ያለን #የጋራ እዉነት በማስጠበቅ በታሪካችን ላይ አባቶቻችን በደማቅ ታሪካቸዉ ፅፈዉ እንዳለፉት እኛም እናልፋለን።
ምክኒያቱም ደሞ እኛ #ኢትዮጵያዊያን ከሚለየን የተናጠል እዉነት የሚያጋምደን ስላለን ነዉ።
13/06/2023
የጋራ ሀገር የጋራ እውነት
የጋራችን ለሆነችው #ሀገራችን የተናጥል እውነቶችን ይዝን መሻገር አንችልም ለዚህች አንድ #ሀገራችን ሁላችንም የየግል እውነታ ኖሮን ስንናቆር እስከዛሬ ከርምናል አሁን ግን ይህን በቃ ብለን የጋራ እውነትን ፈጥረን በጋራ ልንቆም ይገባል።
አማራው፣ ትግሬው፣ ወላይታው፣ ሱማሌው፣ ኦሮሞው ሁሉም የብቻ የተናጠል ጉዞ የሚያደርጉ ከሆነ #ሀገርም ህዝብም ተጎጂ ናቸዉ።
በጋራ እውነታ ላይ የተመሰረተች ሀገር ለውጪ ጣልቃ ገብነት እንኳን የማትመች ጠንካራ ሀገር ናት!!
ተያይዘን ወደፊት
ስለዚህ እኛም የተናጠል ሩጫችንን ትተን #በወል እንጓዝ።
13/06/2023
እዉነት ዉሸት ይሆናል፡፡
ሁሉም እዉነት እዉነት ሊሆን የሚችለዉ በሁሉም ዘንድ ተቀባይት ሲኖዉ ብቻ ነዉ፡፡ የተናጥል እዉነቶች የጋራ እዉነት መሆን አይችሉም፡፡ #በፅንፈኝነት መርህ እና ህግ መሰረት የራስ እይታ እና ፍላጎት ሁሌም ብቸኛ እዉነት ነዉ፡፡ ይህ ደግሞ በሌላዉ በኩላ ላለዉ እዉነት ቦታ የማይሰጥ ፣ ለማዳመጥ እንኳን ጊዜ የማይኖረዉ ደካማ መርህ ነዉ፡፡
♨️ኢትዮጵያ የብዙ የተናጥል አዉነቶች ባለቤት ሀገር ናት ፣ የወል እዉነቶቻችን እምብዛም አይስተዋሉም ፤ የወል የሆነ እዉነት እስካላበጀን ድረስ #በፅንፈኝነት ስካር በሰከሩ አዉርቶ አደሮች ብዙ እሴቶቻችንን እየተቀማን እንቀጥላለን፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa