Geez Creative Suite
16/04/2026
ጨዋ ኢትዮጵያዊ ፣ለሰው ክብር የምትሰጥ ፣ ሀገርህን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ከምንም በላይ አስበልጠህ የምትወድ እጅጉን ሲበዛ ለስራህ ለጥበብ ቀን ከለሊት የምትደከም ሰው መሆንህን አብሬህ በቆየሁባቸው ውድ የሆኑ ወርቃማ የስራ ጊዜያት ለማየት ችያለሁ ይህንንም ስመሰክር በኩራት ነው በኢቶሪካ የሙዚቃ አልበም ላይ በ “Visual Art & Lyrics Video”እንድሰራና የዚህን ታላቅ የጥበብ ስራ ታሪክ ተካፋይ እንድሆን እድሉን ስለሰጠኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ !
16/09/2025
I'm so blessed to have a brother like you. Thank you for always being there for me." i have no much words for you! Happy Birth Day Bro🔥
22/11/2024
https://youtu.be/IKN0cO9YkKM?si=hQnu8XOte92vCE8Q
Tsedenia Gebremarkos - በራሴ ዩቲዩብ ቻናል መጥቻለሁ | SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ | Distribution By ©Geez Creative - Available now on all digital stores© Copyright: Tsedenia Gebremarkos. Any unauthorized use copying or distribution is strict...