Prophet Solomon
ያህዌህ ንሲ (እግዚአብሔር አላማዬ ነው )
በአገልግሎቱ ከተባረኩና አገልግሎቱን ለመደገፍ ከፈለጉ
CBE 1000370301232
Abyssinia bank 121220528
Awash bank 01320886193300
Dashen bank 5180223378011
አገልግሎቱን ስለሚደግፉ እና አብረውን ስለሚያገለግሉ እግዚአብሔር ይባርኮት ::
17/05/2026
መዝሙር 91:13 በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
ሰኞ_ከቀኑ 11:00 - ምሽቱ 02:30 ይሚቆይ
ኑ የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ
#አድራሻ: ሃያሁለት ሰገን ህንጻ ግራውንድ ሁላቹም ተጋብዛቹሀል ::