Auto Electric And Electronics

Auto Electric  And Electronics

Share

30/12/2022

የመኪናችንን ነዳጅ ፍጆታ እንዴት መቀነስ እንችላለን?

1. የ መኪናዎትን ሙሉ ጤንነት ይጠብቁ:: የ ሞተር ዘይት በየጊዜው መቀየር:: ወደ ራድያተር ኩላንት እንጅ ውሀ ብቻ አለመጨመር ራድያተር ውስጥ ውሀ መጨመር ለዝገት እንዲሁም ሞተር መሞቅ መንስኤ ነው::
2. ቼክ ኢንጅን በርቶ ችግሩን ሳያስተካክሉ አያሽከርክሩ እንዲሁም ስፓርክ ፕላግ ካንዴላ በሰኣቱ ይቀይሩ::
3. የጎማዎን ነፋስ በትክክሉ ያስሞሉ:: የተለያየ ሳይዝ ጎማ መጠቀም ነዳጅ ፍጆታን ይጨምራል::
4. የ አየር ማጣርያ (Air cleaner) ድብራተር ከ ቆሸሸ መቀየር ወይም ማጽዳት::
5.ቴርሞስታት አስነቅለው አያስወጡ:: ቴርሞስታት ማስነቀል የ መኪና ሞተር ለመሞቅ ብዙ ጊዜ እንዲፈጅ ያደርጋል የቀዘቀዘ ሞተር ነዳጅ በጣም ይበላል:: መኪናዎት ኤሌክትሮኒክ ፊውል ኢንጀክሽን (Computer Controlled) ከሆነ ቴርሞስታት ካስነቀሉ ነዳጅዎ በ እጥፍ ይበላል ምክንያቱም ሞተሩ ቶሎ ስለማይሞቅ ኮምፒውተሩ ብዙ ነዳጅ ይረጫል::
6. የማሽከርከር ባህሪዋን ያስተካክሉ:: እንደመንገዱ ሁኔታ ማርሽ ይቀያይሩ::

ኣድራሻ:- አዲስ አበባ/ mexico 0921304120

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Sengatera
Addis Ababa