Mulu-G Health Service
ውድ ደንበኞቻችን ሙሉ-ጂ የውስጥ ደዌና ህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ከታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱን በአዲስ ቦታ ይቀጥላል::
አድራሻ ወሰን ኖክ ማደያ ፊትለፊት ባለው ኮብል ስቶን 15 ሜትር ገባ ብሎ::
ስልክ- 0118332598 / 0926105662/19
https://maps.app.goo.gl/uG3CoWwUwexY5dE
05/03/2025
እናቶች እና ህፃናት ማቆያ
TikTok · Mulu-G specialty clinic Check out Mulu-G specialty clinic’s video.
04/02/2025
Come, let us work together!
27/01/2025
በምዝገባ ላይ ነን!
11/07/2023
ይህ ነጻ የሆነ ፕሮግራም እናቶች ለመሆን እቅድ ላላቸው ወይም እናቶች ለሆኑ ሴቶች አራስቸውን እና ልጆቻቸውን እንዴት እንደሚንከባከቡ እና የእናት መክሊት ላይ በመመዝገብ ለራሳቸው እና ለልጆቻቸው ጤናማ ልምዶችን አሳድገው ጤናቸውን በባለቤትነት እንዲይዙ ለማሰልጠን ያለመ የስልጠና እና ምሳ ፕሮግራም ነው።
ምን ይጠብቃሉ?
የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 7
ቅዳሜ ሐምሌ 15, 2015 - ከወሊድ በኋላ የሚፈጠሩ ክስተቶች እና መፍትሄያቸው (post-partum problems)።
ለመመዝገብ - https://forms.gle/RfCYo5UY3ioAF4ss5
29/06/2023
የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 6
ቅዳሜ ሐምሌ 01, 2015 - ስለ ህፃን ልጅ እንቅልፍ አስተኛኘት (how to make sleep) ፣ ስለ ህፃን ልጅ ገላ አስተጣጠብ (how to bath) ፣ ስለ ህጻናት ዲያፐር መቀየር አና የቆዳው አና መፍትሄው (diaper and dermatitis) እና የጠቅላላ ንፅህናን ማድረግ (infection prevention)።
የእናት መክሊት ምሳ ክፍል 7
ቅዳሜ ሐምሌ 15, 2015 - ከወሊድ በኋላ የሚፈጠሩ ክስተቶች እና መፍትሄያቸው (post-partum problems)።
ለመመዝገብ - https://forms.gle/RfCYo5UY3ioAF4ss5
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the practice
Telephone
Website
Address
Addis Ababa