Yasmin
25/01/2026
ይድረስ ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ
ለክብርት ከንቲባ አዳነች አባቤ
ለፌዴራል መረጃና ደህንነት ቢሮ
በባህላዊ ኬሚስትሪ እገዛ በክልሉ አሉ ከሚባሉት ባለሃብቶች ደረጃ የተሰለፉት እነኝህ የጥፋት ቡድኖች ህገመንግስት በሃይል የመናድ አቅም የሌላቸው እንደሆነ ቢታወቅም በህገወጥ መንገድ በሰበሰቡት ብር ክልሉን የግጭት አዉድማ ሊያደርጉት እያሴሩ ስለሆነ የፌደራል መንግስት ለህግ እንዲያቀርባቸው እንጠይቃለን።
25/01/2026
👉 ከመቀሌ እስካ ኤርትራ..አዲስ አባበ ጨምረው የተሳሰረ ሰንሰለት ያላቸው የአፋር ህዝብ ካሂድዎች የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ለማንከት የሚጥር ሃይል በመሆን የኢትዮጵያ ጠላት ጋር የተሰለፉ ወንባዴዎችን መንግስታችን ለህግ ልያቀርባቸው ይገባል
22/07/2025
Ethiopia🇪🇹
01/07/2025
~ የገቢ ረሱ ኤዲ አሚን ዳዳ ኢብራሀም ባብሌ እና ኤዳሚን ዳዳ የሚያመሳስላቸው ብዙ ባህሪያቶች አሏቸው 👌
ይህ ሰልፊ ፎቶ ኢብራሀም ባብሌ ከሐጂ ስፍራ ሆኖ ለአጫብጫቢዎችሁና ለሚመገጣቸው ሴቶች በውስጥ መስመር ከሚልካቸው ፎቶዎቹ አንዱ ነው...
ኤዳሚን አልተማረም ግን ምሁር ነኝ ይል ነበር
ኢብራሀም ባብሌም እንደዛው
ኤዳሚን ቁርአን አልቀራም ግን ሐጂ ለመባል ሐጅ ያደርግ ነበር....
ኢብራሂም ባብሌ እንደዛው አሊፍ ሳይል ለተመሳሳይ አላማ በዘረፈው ብር ሐጅ አድርጎ ሐጂ ብላቹ ጥሩኝ ይላል !!
Deelewaan Bara የኛ ልዕልት ምን ትላለሽ
Click here to claim your Sponsored Listing.