Halaba Tube

Halaba Tube

Share

Photos from Halaba Tube's post 15/04/2026

የ 'ሀላባ ከነማ' የእግር ኳስ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከፍ በማለቱ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የማህበረሰቡን ልዩ ልዩ አቅሞች አስተባብሮ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በመገንባት አዲስ ምሳሌ የሆነዉ እና የህዝቡን ጠንካራ ህብረት ያሳየው የሀላባ ዞንና የሀላባ ህዝብ ፍሬ የሆነዉ የ' ሀላባ ከነማ' የእግር ኳስ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከፍ በማለቱ ደስታ ተሰምቶኛል፤ መላዉ የክልሉ ህዝቦች እና የእግር ኳስ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!
በክልላችን የሀዲያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ቡድንን ተከትሎ፣ ሁለተኛው ቡድን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ለተቀላቀለው የሀላባ ከነማ የእግር ኳስ ቡድን አባላትና አመራሮች የእንኳን ደስ አላችሁ! መልዕክቴን እገልፃለሁ ፤ ቀጣዩ ጉዟችሁም ዉጤታማ እንዲሆን እመኛለሁ!
Endashaw Tassew Endashaw Tassew Gebregiorgis

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa