George Meelalii

George Meelalii

Share

08/06/2025

ቤት ለመግዛት ጠበቃ ስትመርጡ ጥንቃቄ አድርጉ!

06/06/2025

More Fully Finished Apartments Sold Here Than Anywhere Else in Addis. Seller.GeorgeMeelalii.com

12/04/2025

Ethiopia’s First & Only Provider of Fully Finished Apartments!
-
ጎፋ : ገብርኤል ° 16,375,000
-
2 Beds / 2 Baths / Maids'R / 8F / 131(120sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቄራ ጎፋ ገብርኤል አካባቢ ባለ ቅይጥ G+10 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ከ1 እስከ 3 የንግድ ቦታዎች ሲሆኑ ከዛ በላይ ያለው በወለል 3 ቤቶች ያሉት የመኖሪያ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የውሃ ታንከር ፣ አገልግሎት የጀመሩ አሳንሰር ፣ ጀነሬተር ሲኖረው በቤቱ ቁጥር የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ ፣ ሰገነት የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች እየኖሩበት ነው።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው

#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በሻጭ በኩል ማቅረብ ይቻላል።
-

Active @ March 28
-
Finished Apartment Store!
-
Schedule a Viewing Appointment:
Telegram:
Phone: (+251) 955 345 555

www.georgemeelalii.com

🚀 We Are Selling Addis!

14/02/2025

-
ብልጋሪያ : አፍሪካ ህብረት ° 19,375,000
-
2 Beds / 2 Baths / Maids'R / 10F / 155sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ብልጋሪያ አፍሪካ ህብረት አካባቢ ሲሆን ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች እየኖሩበት ያለ ህንፃ ላይ ነው የሚገኘው። ህንፃው ለመኖሪያ እና ለኪራይ ጥሩ ከሚባሉ ሰፈሮች መሃል አንዱ በሆነ አፍሪካ ህብረት አካባቢ እንደመገኘቱ ተከራዮች ለኪራይ እንዲመርጡት የሚያስችል በውስጡ ሊፍት ፣ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ይዟል።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው

#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
50% ቅድሚያ ከፍላቹ ቀሪውን ድርጅቱ እራሱ የሚያመቻቸው የባንክ ብድር ያያዝ ይችላሉ።

#ኮምሽን: ይሄንን ቤት የሚሸጥ ማንኛውም ሰው ከሚገኘው 4% ኮምሽን ላይ 70% ኮምሽን የሚወስድ ይሆናል።

: ይሄንን ቤቶች በምገዙ ግዜ የምከፍሉት የኮምሽን መጠን 0.5% ብቻ ነው።
-
Finished Apartment Store
-
ለጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ
* Telegram:
* Phone: (+251)955345555

We Are Selling Addis!

Photos from George Meelalii's post 20/11/2024

-
Bole: Alem Cinema ° 36,999,000
-
3 Beds / 4 Baths / Store / 5F /171sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ ከፍታ G+10 ተደርጎ የተሰራ ሲሆን በውስጡ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ አነስ ያለ ግቢ ይዛል። ቤቱን ለኪራይ ገበያ ላይ በአሁን ፀአት ቢወጣ የመከራየት አቅሙ ያለ እቃ $2,500 ሲሆን ተከራይተውም ያሉ ቤቶች አሉ በዚህ ዋጋ።

#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው።

#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አማራጭ አከፋፈሎች ማቅረብ ይቻላል።


Under Negotation

#ማስታወሻ: ይሄንን ቤት ለሚሸጥ ማንኛውም ሰው ከሚገኘው 4% ኮምሽን ላይ 3% ኮምሽን #የሚያገኝ ይሆናል።

!
-
We Are Selling Addis!
-
ለጉብኝት እና ለተጨማሪ መረጃ (+251)934523434
https://t.me/georgemeelalii
-
#ያለቀአፓርትመንት #አለምሲኒማ #አንድመኝታ #ሙሉክፍያ #መዋኛገንዳ #ካርታያለው

04/11/2024

-
Wesen: ሰንሻይን ° 8,599,000
-
2 beds / 2 baths / Maids'R / 7F / 113sqm
-
#ቤቱ
ተሚገኘው ወሰን ሰንሻይን ሪልእስቴት አካባቢ ሲሆን የህንፃው እርዝማኔ B+G+8 ሆኖ የተሰራ በውስጡ በወለል 2 ቤት ፣ ሊፍት ፣ የእሳት ማጥፍያ በየወለሉ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ፣ ሲኖረው እያንዳንዱ ቤት ስትረከቡት ከላይ በምታዩት ቪዲዮ መሰረት ይሆን እና ቪዲዮ ላይ ካለው የሚሸጠው ቤት ካብኔት ብቻ ነው። ከእዛ ውጭ ቤቱ አልቋል ፣ ሰዎችም እየኖሩበት ነው።

#ዶክመንት
የተሟላ ዲጂታል ካርታ አለው።
ከባንክ ጋር ነገር ግን ዋጋው 9,299,000 ብር ይሆናል።

#አከፋፈል
ካሽ ወይም አጭር የባንክ አከፋፈል እንቀበላለን።


Active
-
Finished Apartment Store
-
ለጉብኝት እና ለተጨማሪ መረጃ (+251)934523434! (B232)
-
#ያለቀአፓርትመንት #ያለቀሱቅ #ቦሌ #ብራስ #ሱቅ #ካርታያለው #ጆርጅሚላሊ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Bole
Addis Ababa