Friends Professional Drivers
due to our commitment to service through innovation. We are the largest and most reliable Taxi services providers with offices in Addis Ababa . Online booking has also been introduced to provide better services to our clients and All members Association. We strive to guarantee our All members comfort, safety, security and reliability by ensuring that our vehicles are fully insured and in excellent
ተለቀቀ
we trip together !!
መታሰቢያነቱ በፅናት እና በተለያዩ ፈተናዎች በሜትር ትራንስፖርት ላይ ለሚሰሩ ወንድም እና እህቶቻችን ይሁን ።
በዚህ ሙዚቃ ላይ በተለያዩ ጊዚያት ህይወታቸውን ያጡ አሽከርካሪዎችን አሰበናል !!!
በቀናነት ሀሳባ አሰተያየት ይለግሱን 👍
ይህ የእናንተ ነው !!!
Safe Journey Africa Safe Journey Africa
09/12/2024
#እስከ ታህሳስ 15/2017 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል !
ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ /ቦሎ/ እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ ያላደረጉ ተሽከርካሪዎች እስከ ህዳር 30/2017 ድረስ እንዲያደርጉ፤ በተለያየ ምክንያት ተሽከርካሪው አገልግሎት የማይሰጥ ከሆነ ወይም ከጥቅም ውጭ ከሆነ ተሽከርካሪው በተመዘገበበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለንብረት ወይም ህጋዊ ተወካይ ቀርቦ እስከ ህዳር 30/2017 ዓ.ም ድረስ የተሽከርካሪውን ሠሌዳና ሊብሬ ተመላሽ እንዲደረግ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሲያሳስብ መቆየቱ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ በተገልጋዮቻችን የይራዘምልኝ ጥያቄ መሰረት ለአንድ ጊዜ ብቻ እስከ ታህሳስ 15 /2017 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ ተግባራዊ እንድታደርጉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያሳስባል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን