Mark markos
22/02/2026
11/12/2025
17/09/2025
ማንችስተር ዩናይትድ ክብረ ወሰን የሆነ ገቢ አገኘ
***********
ማንችስተር ዩናይትድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ክብረ ወሰን የሆነ 666.5 ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ ማግኝቱ ይፋ ተደርጓል፡፡
ክለቡ ምንም እንኳን በውጤት ቀውስ ውስጥ ቢሆንም በገቢ ግን አሁንም በትልቅ ደረጃ ተቀምጧል፡፡
እንደ ዴሎት መረጃ ባለፈው ዓመት በሊጉ 15ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ማንችስተር ዩናይትድ ዓለም ላይ በገቢ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
ሪያል ማድሪድ በ883 ሚሊዮን ፓውንድ በቀዳሚነት ሲቀመጥ፣ ማንችስተር ሲቲ በ708 ሚሊዮን ፓውንድ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒዮኑ ፒኤስጂ ደግሞ በ681 ሚሊዮን ፓውንድ 3ኛ ደረጃን ይዟል፡፡
Want your business to be the top-listed Furniture Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Gulele Addis Abebe
Addis Ababa
Addis Ababa