Arsenal update
29/10/2025
"የማክስ ዶውማንን ፓስፖርት ስትመለከት 15 አመት ስለሚል ለዋናው ቡድን አታስበውም።ልምምድ ላይ የሚሰራውን ስትመለከት ግን የግዴታህን እንዲጫዎት ያስገድድሀል ያለበለዚያ አይነ ስውር ነህ ማለት ነው።" ሚኬል አርቴታ