Enqopa Properties
Call on: 09 7974 7576 & get free Consultation to buy homes in Addis Ababa.
አሰልጥነን እየቀጠርን ነው!
2ኛው ዙር ተጀምሯል። 0979747576
ለጀማሪ እና ልምድ ያላቸው የሪል ስቴት ሽያጭ ባለሙያዎች የአጭር ጊዜ ተግባራዊ ስልጠና በመስጠት ውጤታማ የሆኑትን እየቀጠርን ነው። የሪል ስቴት ሽያጭ ስራ ላይ እየሰራችሁ ያላችሁ እንዲሁም ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ
ምሩቃን (በተለያዩ ሞያዎች)
12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ
ሴቶችም ወንዶችም (ወጣቶች)
በዘርፉ በብቃት እየመራ በሚገኝ ድርጅታችን በነፃ ሰልጥናችሁ ስራ ማግኘት እንድትችሉ ሁለተኛ ዙር ቅበላ ጀምረናል። 0979747576 ደውሉ ወይም በቴሌግራም CV (Resume) አስገቡ።
እኔም፣ ባለቤቴም፣ ልጆቼም ሁላችንም ልንሞት እንችል ነበር!
————————-
አንድ ድሃ ሰው ለሃያ ዓመታት ያህል ሳንቲም በሳንቲም እያጠራቀመ፣ ያካበተውን ሀብት በሙሉ ተጠቅሞ ለቤተሰቡ የሚሆን ቤት ሠራ። ከዚያም ከቤተሰቡ ጋር ወደ አዲሱ ቤት የሚገባበት የምርቃት ቀን ተቆረጠ። ነገር ግን ወደ ቤቱ ሊገባ ሁለት ቀን ብቻ ሲቀረው፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ፈረሰ።
ሰውየው ዜናውን ሲሰማ፣ ቤቱ ወደነበረበት ቦታ ከመሄዱ በፊት ገበያ ወጥቶ ጣፋጭ ነገር ገዛ። ቦታው ሲደርስ፣ ለፍቶ የሰራውን ቤት ገና ሳይኖርበት በማጣቱ የተሰማቸውን ሐዘን የሚገልጹለት ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ነበር። አንዳንዶችም ሊያጽናኑት ሞከሩ።
ሰውየው ግን ጣፋጩን አውጥቶ ለሁሉም ማደል ጀመረ። በቦታው የነበሩት ሁሉ ይህንን ሲያዩ እጅግ ተገረሙ። ይህንን የተመለከተ አንድ ጓደኛውም፣ "አብደሃል እንዴ? አዲስ የሠራኸው ቤት ፈርሷል፣ የሕይወት ዘመን ልፋትህ ሁሉ ባክኗል፤ አንተ ደግሞ በደስታ ጣፋጭ ታድላለህ!?" አለው።
ድሃው ሰው ፈገግ ብሎ እንዲህ አለ፦ "እናንተ ክስተቱን ከጉዳቱ አንፃር ብቻ እየተመለከታችሁት ነው። ቤቱ ዛሬ መፍረሱ እኮ መልካም ነው። ከሁለት ቀን በኋላ እኔና ቤተሰቦቼ ከገባንበት በኋላ ቢፈርስ ኖሮ እኔም፣ ባለቤቴም፣ ልጆቼም ሁላችንም ልንሞት እንችል ነበር! ያን ጊዜ ምን ያህል ትልቅ ኪሳራ ይደርስ ነበር?
ስለዚህ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው።"
ሁሉንም ነገር እንዳጣን የምናምንባቸው ብዙ ጊዜያት አሉ። ነገር ግን በዚያን ጊዜ፣ ለሚያጋጥሙን አስቸጋሪ ሁኔታዎች አዎንታዊ አመለካከትን የምንይዝ ከሆነ፣ ሁኔታውን በተረጋጋና በተሻለ ሁኔታ መቋቋም እንችላለን። በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ፈጣሪን ሁልጊዜ አመስግኑ። ©️ከመጻህፍት አለም
————-
ቢዝነሳችሁ እየወደቀ እንደሆነ እየተሰማችሁ ነው? በየጊዜው እያደገ እና በዘላቂነት ዋጋው እየጨመረ የሚሄድ ንብረት ቤት ነው። ወጥ እና የማይቋረጥ ትርፍ የሚያገኙበት፡ የገንዘብዎን ዋጋ የሚያስጠብቁበት ኢንቨስትመንት ነው። ለተሻለ ዕድገት ይበደሩበታል፡ አከራይተው ገቢ ያገኙበታል (በውጭ ምንዛሪም ቢሆን)፡ አትርፈው ይሸጡታል።
09 7974 7576 ይደዉሉ!
የብልሕ ውሳኔዎን መሬት እናስይዘው!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
WOREDA9