Gps IDF Start To end Service.
Our Business is Gps Device Installation and follow up Processing of Federal Transport Authority and Addis Ababa Traffic Management Preparing and finalizing Doc1 Do2 Doc3 Documentation For Finalizing and Receiving plate number and Follow Up Your vehicles.
ዳውጃ ማለት መቆሚያ: መረገጫ: መንከባለያ: መሬት ለመሬት የሚጎተት ምንጣፍ ነው::
እኔ ደሞ “ዳውላ” እለዋለሁ .. ተያያዥ ትርጉሙ .. የማይገባው, አውደልዳይ,ሆድ አምላኩ, አቃጣሪ, ጥላቢስ ከውካዋ, የከንቱ ከንቱ, ባንዳ, ወዘተ......
30/07/2023
ገዛኸኝ ወልዴ ማለት አብሪቬሽን ነው ሲተነተን ከታች በሁለት ቋንቋ ተቀምጧል።
🚨ከክለባችን ጋር የተለያየው ኩዋኩ ዱሀ መልዕክት አስተላልፏል!
👉በኢትዮጵያ ቡና ቤት አንድ ሙሉ ሲዝን ያሳለፈው እና ውል እያለው በስምምነት የተለያየው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኩዋኩ ዱሃ በፌስ ቡክ ገፁ ከታች የምትመለከቱትን ፅሁፍ ለጥፏል !!
"ባለፈው አመት በኢትዮጵያ ቡና ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ ። የምወዳቸውን ደጋፊዎችን መሰናበት ነበረብኝ። ኢትዮጵያ ቡናን ወደ ላይ ከፍ የማድረግ ህልም የነበረኝ ቢሆንም በክለቡ ገንዘብ ወዳድ የአስተዳደሩ አባላት ምክንያት ክለቡን ለመልቀቅ ተገድጃለሁ። በመጨርሻም በክለቡ በነበረኝ ምርጥ ግዜ ድጋፍ ለሰጡኝ የክለቡ ደጋፊዎች ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ። ረጅም እድሜ ለኢትዮጵያ ቡና ሲል ስንብቱን እና ወቀሳውን ሰንዝሯል።
🤔🤔🤔
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
28/09/2023