Kidz zone

Kidz zone

Share

Photos from Kidz zone's post 29/12/2021

3 in 1 potty trainer
👍 3 በ 1
👉 ሦስት አገልግሎትን በአንድ ያጣመረ ዘመን ያዘመነው ልዩ ፖፖ
👉 ህፃኑ በተመቸው ብቻ ሳይሆን እናትም ልጇም በተመቻቸው መንገድ የሚገለገሉበት
👉 አንደኛው የተለመደው አይነት ፖፖ ሲሆን ፣ እናት ልጇ ከአጠገቧ ሳይርቅ በእይታዋ ውስጥ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን
👉 ሁለተኛው ደግሞ እናት ህፃኑ ቀጥታ ሲንክ ላይ እንዲጠቀም የምታደርግበት ነው፣
👉 ሦስተኛው ህፃኑ ዱክ ዱክ እያለ በራሱ አቅም መሠላሉን ረገጥ አድርጎ ቁጢጥ ብሎ ሳይረበሽ የሚጠቀምበት ነው
💰
2000 ብር
👇

☎️0911515161 -0913763991

💥 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) ያናግሩን
Join my chanal

https://t.me/kidzzon

ስለመረጡን እናመሰግናለን

Photos from Kidz zone's post 20/12/2021

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ(baby walker)
1⃣ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
2⃣ እንደ ሮከር ወደኋላ ወደፊት በማንዠዋዠው ያጫውታል
3⃣ እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
4⃣ እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
5⃣ መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
✅ የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል
✅ በአራት የከለር አማራጮች የቀረበ
✅ ብሉ ብላክ በነጭ
✅ፒንክ በነጭ
✅ፐርፕል በነጭ
✅ላይት ብሉ በነጭ
ዋጋ 4300 ብር
Free delivery🚚🚚🚚
☎️0911515161
☎️0913763991

Photos from Kidz zone's post 19/12/2021

Baby's view 3-stage activity center
🌟ከልጆቻችን እድገት ጋር አብሮ የሚያድግ
infant to toldder
✨ዋጋ 5500ብር
🚚🚚free delivery
☎️ 0911515161
☎️ 0913763991

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Bole Bulbula Kidus Bizuayehu Commercial Center
Addis Ababa