Abyssinia Car Sales
Abyssinia Car Sales የኢትዮጵያን የመኪና ገበያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ከሚያዘምኑት መካከል አንዱ ነው። ተልዕኳችን ዘመናዊ የመስመር ላይ መድረካችንን በመጠቀም ደንበኞቻችን ያለምንም ውጣ ውረድ፣ በቀላሉና በፍጥነት መኪና እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ ወይም እንዲለውጡ ማስቻል ነው። በመኪና ግብይት ዓለም ለፈጠራና ለላቀ የደንበኞች አገልግሎት Abyssinia Car Sales ምርጫዎ ያድርጉ!
26/03/2026
🚀 በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ (EV) እና የሃይብሪድ መኪናዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ለጋራዥ ባለቤቶች እና ለቴክኒሻኖች አዲስና እጅግ ትርፋማ የገቢ ምንጭ ከፍቷል፦ የቅድመ-ግዢ ምርመራ (Pre-purchase Inspection)!
🛠️⚡
በገበያው ላይ ማንኛውም ገዢ መኪና ከመግዛቱ በፊት በባለሙያ ማስመርመር (Scan) የተለመደ አሰራር ሆኗል። ለአንድ መኪና የ 15 ደቂቃ ምርመራ ብቻ ከ8,000 እስከ 10,000 ብር ክፍያ ማግኘት እንደሚቻል ያውቃሉ? በቀን 2 መኪናዎችን በመመርመር ብቻ በቀላሉ በወር እስከ 500,000 ብር ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይቻላል!
ይህንን የቴክኖሎጂ ፍላጎት በብቃት ለመወጣትና ስራዎን በፕሮፌሽናል ደረጃ ለማከናወን፣ ይህ ዘመናዊ መሣሪያ በጋራዥዎ መገኘት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው!
🛠️ የጋራዥዎ አዲሱ የቴክኖሎጂ አጋር፦ LAUNCH X431 CRP919 EV (2026 Edition) ይህ መሣሪያ በተለይ ለዘመናዊ የኤሌክትሪክ እና የኒው ኢነርጂ ተሽከርካሪዎች (NEVs) ተብሎ የተሰራ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
🌟 የላቁ የቴክኖሎጂ መለያዎች (Professional Specs): ሁልጊዜ ዘመናዊ (Online Updates): ሶፍትዌሩ በዋይፋይ (Wi-Fi) በየጊዜው አፕዴት የሚደረግ በመሆኑ የ 2025/2026 አዳዲስ የ BYD, Tesla, Toyota, VW (ID series) እና ሌሎችንም ሞዴሎች ያለምንም ችግር ያነባል።
🌟High-Voltage System Analysis: የባትሪ ጤንነትን (SOH - State of Health)፣ የሴል ቮልቴጅን እና የከፍተኛ ቮልቴጅ ክፍሎችን በጥራት ይመረምራል።
🌟 Bi-Directional Control: እንደ ኤሲ ኮምፕሬሰር፣ የማቀዝቀዣ ፋን እና ብሬክ ሲስተሞችን ትዕዛዝ በመስጠት (Active Test) መስራታቸውን በቦታው ሆነው ያረጋግጣል።
🌟,Full System Diagnosis: ከሞተር እስከ ኤርባግ፣ ከኢሞቢላይዘር እስከ ኤዲኤኤስ (ADAS) ድረስ ሁሉንም ሲስተሞች በጥልቀት ይመረምራል።
🌟43+ Reset Functions: የባትሪ ማቺንግ፣ የብሬክ ሪሴት እና የዘይት ሪሴትን ጨምሮ ሁሉንም የጥገና ስራዎች ያከናውናል።
💰 ዋጋ፦ 165,000 ETB (Fixed)
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ (Available for immediate delivery)
💡 የባለሙያ ምክር (Expert Advice):
እንደ BYD Atto 3, Seagull ወይም ID.4 ያሉ መኪናዎችን ተራ ስካነር ሊያነባቸው አይችልም። ይህ መሣሪያ ግን ለገዢው ሙሉ በራስ መተማመን የሚሰጥ ዝርዝር ሪፖርት ያወጣል። መሣሪያው ለራሱ የሚያወጡትን ወጪ በጥቂት ቀናት ስራ ውስጥ ተክቶ ትርፋማ ያደርግዎታል።
🛠️ ልዩ ዕድል፦ 2 ፍሬዎች ብቻ ይገኛሉ | Conditions፦ Brand New & Factory Sealed)
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦
📱 0921147330 | 0936845050
18/03/2026
💎 የቴክኖሎጂ እና የጥንካሬ መገናኛ የሆነው አዲሱ 2025 Dongfeng Nissan Z9 GE አሁን ለሽያጭ ቀርቧል!
ይህ መኪና ተራ ፒካፕ ሳይሆን የኒሳን (Nissan) የታመነ ጥንካሬ እና የዘመናዊ ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ ውጤት ነው። በከተማ ውስጥ 135 ኪ.ሜ በኤሌክትሪክ ብቻ በነፃነት መጓዝ የሚችል ሲሆን፣ ለረጅም መንገድ ደግሞ ከ1,000 ኪ.ሜ በላይ የመጓዝ አቅም አለው። ከ BYD Shark ጋር የሚወዳደር እጅግ ዘመናዊ እና ግዙፍ ማሽን ነው።
⚡ 2025 Dongfeng Nissan Z9 GE PHEV (135km) ❤️ | The King of Smart Pickups
🌍 Origin: Brand New / 2025 Model
🛡️ Technology: Plug-in Hybrid (PHEV) – High-End New Energy Vehicle
🔋 Electric Range: 135 km (NEDC) – Pure Electric Drive
⛽ Combined Range: Over 1000 km (Zero Range Anxiety!)
💪 Performance: 320 kW (435 Ps) Power | 800 N·m Torque
🕹️ Transmission: 4-speed DHT Hybrid Gearbox (Smooth & Powerful)
🌟 Key Features:
✅ AWD Smart System: አራት ጎማ አሽከርካሪ (4WD) ከመሃል ዲፈረንሻል ሎክ (Central Differential Lock) ጋር ለማንኛውም አስቸጋሪ መንገድ የሚሆን።
✅ Luxury Interior: የ Nappa Leather መቀመጫዎች (ከማሳጅ፣ ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ ጋር!)
✅ Tech Focused: 14.6-ኢንች ግዙፍ ስክሪን እና 0.87㎡ ፓኖራሚክ ሳንሩፍ (Panoramic Sunroof)።
✅ V2L Power: 6 kW የኤሌክትሪክ ኃይል ወደ ውጪ የማውጣት አቅም (ለካምፒንግ ወይም ለስራ መሣሪያዎች)።
✅ Towing Capacity: ከ 3.5 ቶን በላይ የመጎተት አቅም ያለው እጅግ ጠንካራ ቻሲስ።
✅ Fast Charging: በግማሽ ሰዓት ውስጥ ከ 30% ወደ 80% ቻርጅ የማድረግ አቅም።
💰 Price: 14,800,000 ETB
⚠️ Note: 2% Commission applies.
📞 Call / WhatsApp: 📱 0921147330 | 0936845050
📍 Abyssinia Car Sales (Mila Motors)
04/03/2026
🚨 አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የጠፋ የታርጋ ቁጥር! 🚨 ትላንት መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም (March 3, 2026) በጎተራ ኮንዶሚኒየም አካባቢ (Round Gotera Condominium) በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቀይ Toyota Yaris መኪና የፊትና የኋላ የታርጋ ቁጥሩ ተሰርቆብናል።
📍 የታርጋ ቁጥር፦ 3 - B18587 አ.አ (A.A)
🎨 የመኪናው ቀለም፦ ቀይ (Red)
ይህንን የታርጋ ቁጥር በማንኛውም ቦታ ያያችሁ ወይም መረጃው ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች፣ እባካችሁ በሰብአዊነት ለፖሊስ ወይም ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል እንድታሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን።
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን።
📞 ለመደወል፦ 📱 0911400703 | 0910773441
አመሰግናለሁ!
01/03/2026
⚡ 2024 BYD e2 Luxury ❤️ | The Smart Choice for Modern City Life
🌍 Origin: Slightly Used / December 2024 Model
🔢 Plate No: C87*** (Addis Ababa)
🛣️ Mileage: Only 5,000 KM (Almost New)
🔋 Battery SOH: 100% (Perfect Condition)
🔋 Battery Capacity: 43.2 KWh (LFP Blade Battery)
⚡ Range: 405 KM (Long-lasting Efficiency)
⚙️ Drive Type: FWD (Front-Wheel Drive)
🕹️ Transmission: Automatic
💎 Trim: Luxury High-Tech Edition
🛡️ Fuel Type: 100% Electric (Zero Emission)
💰 Price: 3,700,000 ETB (Slight negotiations)
⚠️ Note: 2% Commission applies.
📞 Call / WhatsApp:
📱 0921147330 | 0936845050
📍 Abyssinia Car Sales
Click here to claim your Sponsored Listing.