Ethio Daily
ሰዎች ለበርካታ አመታት ከኖሩበት አካባቢ በሁለት እና ሶስት ቀናት አጣድፎ እና ቤት አፍርሶ ማባረር፣ ለሰራተኞች ለሁለት እና ሶስት ወራት ደሞዝ አለመክፈል፣ የአካል ጉዳተኞችን እና የ15 አመት ህፃናትን ጭምር አፍሶ ወስዶ ለመልቀቅ በብር መደራደር... ከሰሞኑ ግፎች በጥቂቱ።
የጥቁር ህዝብ የነፃነት ምሳሌ የሆነው ኢትዮጵያዊ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ህብረቱን አጥቶ በአንድነት ድምፁን ማሰማት አቅቶታል።
እሱ እንዳለ ሆኖ ይህን የሚያዙት እና ሚያስፈፅሙት አካላት ግን ቤተሰብ የላቸውም? ልጆች የሏቸውም? ሰብአዊነት አይሰማቸውም?
EliasMeseret
08/10/2024
https://youtu.be/odIOsvweSg4?si=0Nk-wjzarQefuW8P
ፕሬዝዳንት አጽቀስላሴ የሆኑበት ሴራ ይፋ ሆነ! |ፕሬዝዳንቷ ለምን ራሷን ማግለል መረጠች! | የህብረተሰቡ ድንጋጤ ከምን የመነጨ ነው! | Ewnet Media ፕሬዝዳንት አጽቀስላሴ የሆኑበት ሴራ ይፋ ሆነ! ፕሬዝዳንቷ ለምን ራሷን ማግለል መረጠች!! የህብረተሰቡ ድንጋጤ ከምን የመነጨ ነው!Ewnet Media News - Feta Daily News | Eth...
23/09/2024
የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ውጥረት ሴረኛው ማንነው!! | Ewnet Media የምስራቅ አፍሪካ ቀንድ ውጥረት ሴረኛው ማንነው!! | በማይናማር የታገቱ 700 ኢትዮጵያውያን ጉዳይ! Ewnet Media News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abi...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
23/09/2024