Wollo Current Information
02/04/2026
ሐሰተኛ መረጃን እንመክት! እውነት ያሸንፋል!
በደቡብ ወሎ ዞን ምንም አይነት ጽንፈኛ ቡድኑን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ አልተካሄደም። ህዝባችን ለሰላሙ፣ ለአንድነቱና ለደህንነቱ ዘብ የቆመ እንጂ ለጥፋት ኃይሎች አጀንዳ የሚመች አይደለም።
በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ የተቀነባበሩ ምስሎችና መረጃዎች የህዝቡን ትክክለኛ አቋም አይወክሉም።
የሀሰት መረጃ አሰራጮች ሊገነዘቡት የሚገባው ሀቅ ቢኖር፣ የደቡብ ወሎ ህዝብ እውነትን ከሀሰት መለየት የሚችልና በተራ ፕሮፓጋንዳ የማይሸወድ መሆኑን ነው።
ሁላችንም መሰል የሀሰት መረጃዎችን በማጋለጥና እውነተኛውን መረጃ ለዓለም በማሳወቅ የህዝባችንን ገጽታ እንጠብቅ!
ሐሰተኛ መረጃን እንመክት! እውነት ያሸንፋል!
15/10/2025
ሰበር ዜና!!
ገነቴ ከተማን ለመዝረፍ የመጣው ጽንፈኛ ቡድን አስ*ክሬኑን ማንሳት እስከማይችልበት ድረስ ተቀጥቅጧል። ጽንፈኛ ቡድን ከተማን ይዘርፋል እንጂ የመቆጣጠር አቅም የለውም።
መካነሰላም ከተማን ዳግም ለመዝረፍ የመጣው ዛሬም ተቀጥቅጧል
Click here to claim your Sponsored Listing.