Nimet Graphics
We provide eye-catching flyers, breathtaking cards to celebrate weddings and graduations, jaw-dropping logos ,Responsive web designs and more
05/09/2024
✨ በዚህ ቀዝቃዛ ወቅት በሚወዷቸው እቅፍ ለመሞቅ ጊዜው አሁን ነው!
🤦♀ Owww ሲያገቡ ጓደኞችዎን እና ቤተሰብዎን እንዴት እንደሚጋብዙ እያሰቡ ነው?
✅ እኛ አለንልዎ! የሠርግዎን መንፈስ የሚይዙ የሚገራርሙ የግብዣ ካርድ ዲዛይኖችን በመንደፍ ብቁ ነን።
እኛ ጋር ሲመጡ:-
🌟 ጥራት ያላቸው
🌟 በፍጥነት የሚደርሱ
🌟 ምርጥ ዲዛይኖች
🌟 በአሪፍ ዋጋ
ያገኛሉ፡፡
ሰርግዎን ልዩ ለማድረግ እናግዝዎታለን!
ከእርስዎ የሚጠበቀው...
📞 በ 0974436829 መደወል ወይም
📧 በ ላይ ማናገር ብቻ!
🌐 ለበለጠ መረጃ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ
https://nimet-graphics.github.io/Company-Profile/
21/08/2024
አስባችሁታል?🤔 ስራ ገብታችሁ ከምትሰሩበት ፣ ጠዋት ቀስቅሳ የሸኘቻችሁ የ7 ዓመት ልጃችሁ ታማለች ተብላችሁ ፣ ቤት ስትገቡ ሞታ ስታገኟት ፤ እናንተው ተበድላችሁ፣ "እገልሻለሁ ብሎሻል፤ ካልታረቅን" ብሎ የልጃችሁ ገዳይ ሲያስፈራራችሁ፣ ካለባችሁ ሀዘን ላይ የህግ አካላት ወድቃ ሞተች ሲሉ፣ ማስረጃ ለማጥፋት ሲሞክሩ ፣ ይህን ሁሉ አልፋችሁ ፍርድቤት 25 አመት ፈርዶ ሲያስገርማችሁ...😭
ሃቂቃ ያማል!😔😔
ኢስላም "የገደለ ይገደል" ሲል ከጭካኔ አልነበረም። ነገር ግን ተበዳይ የተበደለው በደል ምን ያህል ህመም እንዳለው በዳይም ይቀምስ ዘንድ ሌላውም ይህን አይቶ ሰውን የሚያህል ክቡር ፍጡርን ከመግደል ይቆጠብ ዘንድ እንጂ፣🥹
ፍትህን ለመጠየቅ ግዴታ እኛ ጋር መምጣት የለበትም ፤ ለዚህች ሴት ድምፅ እንሁናት።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa