Liyu Bus
06/04/2022
ውድ ደንበኞቻችን መጪውን የፋሲካ በአል በማስመልከት በበርካታ የባስ ትኬት መሸጫ ቢሮዎች መጨናነቅ እና ግርግር እንደሚፈጠርባቸው ይታወቃል በዚህም በቻሉት መጠን የጉዞ ቀንዎትን አስቀድመው በማቀድ ከበዓል አንድ ሳምንት በፊት ባሉት ቀናት አስቀድመው ትኬትዎን በመቁረጥ አላስፈላጊ እንግልት እና ተጨማሪ ወጪን እንዲያስወግዱ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን
ትኬቶችን ልዩ ባስ የተሰኝውን የሞባይል አፕልኬሽን በመጠቀም አልያም በሲስተም ባስተሳሰርናቸው ከ1500 በላይ የአቢሲኒያ ፣ አባይ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ ፡፡
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ልዩ ባስ ብለው ወደ 9439 ይደውሉ
31/03/2022
ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ጉዞ ሲያስቡ በቀን ሁለት ጊዜ ከጠዋቱ 11፡30 እና ከቀኑ 5፡30 ባሉ አማራጮች አፕልኬሽናችንን ተጠቅመው ባሉበት ቦታ ሆነው አልያም ወደ ትኬት ቢሮ መደወልም ሆነ መሄድ ሳይጠበቅብዎት አቅራቢያዎት ወደሚገኝ የአባይ ፣ አቢሲኒያ እና ቡና ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ ብቻ በልዩ ባስ ሲስተም የጉዞ ትኬትዎን መቁረጥ ይችላሉ
አፕልኬሽኑን ሊንኩን በመጫን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.liyubus.customer
ለማንኛውም የባስ ጉዞ መረጃ ወደ 9439 ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
0101