Firehiwot Debele Robi
24/01/2020
Manni kun magaala Galamsootti kan argamu yoo ta'u seenaa Janaraal Taaddasaa Birruu kan wal qabateedha. Waggaa sadiif hidhamanii mana kana kessatti jiraacha turan. Afandi guddaa galatoomii.
12/11/2019
By Guma Saqeta
=የኦሮሞ ህዝብ ታላቅ የባህል ሙዝየም ነው=
፡
ከ1885- 1894 የ "Italian Geographical Society " ይህንን የታላቁ ኦሮሞ ህዝብ የፀጉር አሰራር ዘዴ ባህል በጅማ እና አቅራቢያዎቹ ባሉ የኦሮሞ መንደሮች እየተዘዋወሩ በፎቶግራፍ አንስተው ለዛሬ አብቅተውታል፡፡
፡
ዋናው ጥያቄ ግን ከ1895 ቦሀላ ይህ የኦሮሞ ህዝብ ባህል ስለምን ጠፋ ?ማን ከለከለው ? ለምን ይህ ውብ በየትም ዓለም ታይቶ የማይታወቅ የፀጉር አሰራር ባህል ስለምን ከ1895 በኃላ በኦሮሞ ባህል አልቀጠለም ? የሚል እና በዚህ ትውፊት ዙሪያ ለምን የኦሮሞ ታሪክ ተመራማሪዎች ሊያሳውቁን አቅም አጡ?
ሊታሰብበት ይገባል( አንዳንዱማ "የታሪክ ተመራማሪ..ገለመሌ የሚባለው ዘረጦ በምን ዙሪያ ምርምር እንዳካሄደም ሊገባን አልቻለም)
Click here to claim your Sponsored Listing.