Knowledge Gate Bookshop

Knowledge Gate Bookshop

Share

KNOWLEDGE GATE Bookshop & Stationery : established in 1970 in Addis Ababa -
founded by Ato Kebede Tekleyes with exceptional belief and dedication to the importance of books and knowledge has been serving with the reach of good books for over 50 years now.

Photos from Knowledge Gate Bookshop's post 11/03/2022

ውድ ደንበኞቻችን እና የመጻሕፍት ፈላጊዎች ፦

በመጻሕፍት ቤታችን የውስጥ ክምችት ካሉት ቆየት ያሉ እና የጠፉ መጻሕፍት ውስጥ ለተወሰኑ ቀናት ለሽያጭ ቀርበዋል።
ከትናንት መጋቢት 1/2014 ዓ.ም. የጀመረ ሲሆን እስካሁን የመጡ ሰዎች የሚፈልጉትን እየመረጡ አንስተዋል።
በመሆኑም ከቆዩ መጻሕፍት የሚፈልጉት ሊኖር ስለሚችል እድሉን እንዲጠቀሙ በማክበር እንጋብዛለን።
"የዕውቀት በር" ከስቴዲየም ፊት ለፊት በላሊበላ ሬስቶራንት በኩል ይገኛል። 0911_026529

Dear customers and book lovers,
Our bookshop has displayed out some old and out of print books from our own collection just for a few days sales. These are currently rarely found in the market, mostly Amharic books in different categories.
So if you are interested, we hereby invite you to use this opportunity and buy some rare books at a reasonable price. The offer and availability of the books only stays for a few days starting yestarday March 9, 2022.
Knowledge Gate Bookshop is located infront of the stadium, along Lalibela restaurant. 0911026529.

31/01/2021

የተከበራችሁ የዕውቀት በር ቤተሰቦች - እንደምን ከረማችሁ?
ባለፈው ያነሳነውን የመጻሕፍት ቤታችንን 50 አመት በማስመልከት ለተማሪዎች እና ለት/ቤት ቤተ-መጻሕፍት የመጻሕፍት ስጦታ ፕሮጀክት ታስታውሳላችሁ። በአመት በአሎች፣ እንዲሁም የተማሪዎቹን የመጻሕፍት ፍላጎት ት/ቤቱ በነበረበት የስራ ጫና እስካሁን ሰብስቦ ስላልሰጠን ቆይተናል። አሁን ከሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጡን ስለገለጹልን እነሆ ተመልሰናል።

ስለፕሮጀክቱ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ ከዚህ በታች በአጭሩ የተቀመጠውን የፕሮጀክቱን ዋና ዋና ነጥቦች (scope of the project) ይመልከቱ።
በገጹ መጨረሻ ላይ የሚታየውን የደረስንበትን እንቅስቃሴ እየገለጽንላችሁ ለግልጽነትና ለመከታተል እንድትችሉ እያደረግን ፕሮጀክቱን አብረን የምንሰራውም ይሆናል።

እናንተ እና ማንኛውም ሃሳቡን የሚደግፍ አካል መጻሕፍቱን ለተማሪዎቹና ለቤተ-መጻሕፍታቸው በመግዛት እንድትሳተፉ ስለሚያስፈልግ በቀጣይ 2 ቀናት ለአገር ውስጥ እና ለውጭ አገር ተሳታፊዎች አመቺ መንገዶችን እንገልጽላችኋለን።

ሰላም ሁኑ!

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa