Ethio Students
22/03/2021
⭕️የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት መልስ ሰጥተናል።
PART 1
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ👇
Part__1:- ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ye 12gna kfl temarewoch leteyakechehut mels.
ለ 1ኛ አመት ተማሪዎች‼️
⚡ በመጀመሪያው አመት አከባቢ ትምህርት ሚኒስቴር በፍኖተ ካርታው ተማሪዎች 2nd ሲሚስቴር ላይ #5 ፊልዶችን ብቻ እንደሚመርጡ ይታወቃል። እንድሁም ሌሎች ፊልዶች ደግሞ ከአንድ አመት ቆይታ ቡሃላ እንደሆነ ዘግቦ ነበር።
⚡ ነገርግን ትምህርት ሚኒስቴር ሀሳቡን ቀይሯል። አሁን ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ምን ማድረግ እንዳለበት እራሱ የጠፋበት ይመስለኛል። በዚህም መሰረት 2nd Simister አብዛኛው ፊልዶች ይመረጣሉ።
♨️2nd Simister የምትመርጡት ፊልዶች
📌 Medicine
📌 Engineering & Architecture
📌 Computer Science
📌 Law
📌 Pharmacy
📌 Veternary medicine.....
የቀሩትም ስላሉ አጣርተን እናሳውቃለን። በተጨማሪ ለነዚህ ፊልዶች ማብራሪያ ና ለመወያየት ከታች "Discussion" የሚለውን በመንካት መወያየት ይችላሉ።
💯 ሼር ሼር አድርጉ ❗️
Share share🙏🙏
19/01/2020
😂😂
Lile our page
ለ Ethiopian ተማሪዎች የተከፈተ አዲስ page ነው።
በዚህ page ትምህርታዊ የሆኑ ነገሮችን ና አስፈላጊ መረጃዎች እንዲሁም ወቅታዊ የዩኒቨርስቲ ሆኔታዎች ይዳሰሳሉ ⚡
Share and like
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
86648664
24/04/2021