Arifpay
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ! ሙሉ በሙሉ የሸሪዓ መርሆችን የጠበቀ፣ ከወለድ ነፃ እና ግልጽነትን መመሪያው ያደረገ አዲሱ የክፍያ ስርዓታችን ስራ መጀመሩን በታላቅ ኩራት እናበስራለን።
ካፌ፣ ፋርማሲ፣ ሱቅ፣ ሆስፒታልም ሆነ የኦንላይን ንግድ፤ ድርጅትዎ የደንበኞችዎን እሴት እና ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ አገልግሎት እንዲሰጥ የሚከተሉትን የቴክኖሎጂ ውጤቶቻችንን አቅርበናል፦
✔️ ክላውድ ፖስ (Cloud POS) በማንኛውም ቦታ ሆነው ሽያጭዎን የሚያስተዳድሩበት ዘመናዊ የሽያጭ መመዝገቢያ።
✔️ መርቻንት አፕ (Merchant App) – የንግድዎን እንቅስቃሴ፣ የሽያጭ ሁኔታ እና ዝርዝር ሪፖርቶችን ባሉበት ሆነው በስልክዎ በቅጽበት (Real-time) የሚቆጣጠሩበት እና የሚያስተዳድሩበት ዘመናዊ መተግበሪያ።
✔️ አሪፍ ኬር (Arif Care): የሆስፒታል አሰራርን የሚያዘምንና የሕክምና አገልግሎትን የሚያቀላጥፍ ስርዓት።
✔️ የክፍያ መቀበያ (Payment Gateway): ለድረ-ገጽ እና ለመተግበሪያዎች (Apps) አስተማማኝ የክፍያ መንገድ።
በዓሉን ከደንበኞችዎ ጋር በጋራና በደስታ ይገበያዩ! ሌሎች አዳዲስ አማራጮችንም በቅርቡ ይጠብቁ።
27/02/2026
ከአሪፍ ኪው አር(QR) እና አሪፍ ፖስ(POS) እስከ አሪፍ ፔይመንት ጌትዌይ ያሉ የሸሪዓ መርሆዎችን የጠበቁ የክፉያ አማራጮችን ለንግድዎ ስኬትና ለህሊናዎ እረፍት አዲስ ነገር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በቅርብ ቀን ይጠብቁ! ፈጥነው ይመዝገቡ!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa