Nor Property Solutions

Nor Property Solutions

Share

የሚኖሩበትንና ለልጆችዎ ቅርስ አድርገው የሚያወርሱትን ፤ ወይም አትርፈው መልሰው የሚሸጡትን ቤት መግዛት በጣም ትልቅ ውሳኔ ነው፡፡ በጥረትዎ ያገኙት ሃብት በተሳሳተ ውሳኔ ሲጠፋ ማየት አይፈልጉም፡፡ አስፈላጊ ሰነዶችን ያሟላ ነው? ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ነው? ዋጋው ከገበያው/አካባቢው አንፃር ተገቢ( ያልተጋነነ) ነው? ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማት (ገበያ፣ የጤና ማዕከላት፣) ቅርብ ነው ?ለልጆቼ ጥሩ ትምህርት ቤት በአቅራቢያው አለ ?አካባቢው የማደግ አቅም (ነገ መልሼ ብሸጠው ምን ያህል አትራፊ ያደርገኛል)? ወዘተ… የሚሉት ጥያቄዎች ሊያስጨንዎ ይችላል፡፡
እኛ ስለሚገዙት ቤት/ቦታ/ህንጻ አስፈላጊውን መረጃ አጣርተን ልቦ እርፍ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 23:00
Saturday 12:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00