Premier College
Offering cutting-edge online programs, expert faculty, and a focus on practical learning, we aim to make quality education accessible to everyone.
12/05/2026
09 08 52 22 22
https://t.me/OfficialPremierCollege
https://t.me/premierSTT
https://t.me/premieronlinecollege
24/04/2026
📢 ማስታወቂያ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 የትምህርት ዘመን የሚሰጡ የተለያዩ ፈተናዎችን እና የመሠረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና (EGRA & EGMA) የሚካሄዱበትን ጊዜ ይፋ አድርጓል።
🎯 በተለይ ለNGAT (National Graduate Admission Test) ተፈታኞች፡
ፈተናው በሐምሌ 29 እና 30 /2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
አገልግሎቱ በትምህርት ዘርፉ እየተካሄደ ያለውን ውጤታማ ሪፎርም ተከትሎ የአጠቃላይና የከፍተኛ ትምህርት ፈተናዎችን በተደራጀ መንገድ እየሰጠ ይገኛል።
📌 ተፈታኞች በቀጠሮው መሰረት በቂ የይዘት እና የስነ-ልቦና ዝግጅት እንዲያደርጉ ይመከራል።
📌 የፈተና መርሃ ግብሮችን በጥንቃቄ ይከተሉ።
23/04/2026
🚀 የሙያ ብቃትዎን በቤትዎ ሆነው ያሳድጉ!
ፕሪሚየር ኮሌጅ መደበኛ ስራዎን ሳይለቁ እራስዎን የሚያበቁባቸውን የኦንላይን ስልጠናዎች በምሽት እና ቅዳሜና እሁድ አዘጋጅቶላችኋል።
ዋና ዋና ስልጠናዎች፦
• የዳታ አናሊሲስ፦ Excel, SPSS, Stata, Python እና Power BI።
• የሂሳብ አያያዝ፦ የተግባር ሶፍትዌር ስልጠና (IFRS)።
• የፕሮጀክት ማኔጅመንት፦ የ AI አጠቃቀምን ጨምሮ።
• አመራርና ማኔጅመንት፦ ከፍተኛ የአመራር ክህሎት ልማት።
ለምን ይመርጡናል?
✅ ተለዋዋጭ ሰዓት፦ በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ የሚሰጥ የቀጥታ (Live) ስልጠና።
✅ ተግባራዊ እውቀት፦ ለስራዎ በቀጥታ የሚጠቅሙ ክህሎቶች።
🔗 ለመመዝገብ፦ https://training.premiercollege.edu.et/students/sign_up
📱Telegram:
https://t.me/OfficialPremierCollege
https://t.me/premierSTT
https://t.me/premieronlinecollege
ያግኙን፦ 📞 09 08 52 22 22 / 09 02 11 66 33/ 011 472 06 00 | 🌐 premiercollege.edu.et
#ፕሪሚየርኮሌጅ #የኦንላይንስልጠና #የሙያብቃት #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the university
Telephone
Website
Address
Addis Ababa